Language Header

ልጅዎ My School DC ብሎ የሚጠራው የትኛው ትምህርት ቤት ነው?

Sign Up for My School DC Alerts

Sign Up for My School DC Alerts


Interested in receiving updates from My School DC on key deadlines, events, and lottery information? Sign up to receive alerts by text, email, or both. Please provide the email address and/or mobile phone number where you would like to receive alerts.


Sign up to receive alerts
Interested in Volunteering?

Language Content

My School DC ከDCPS እና ከአብዛኛዎቹ በዲሲ ውስጥ የሚገኙ ለሕዝብ የተከራዩ ትምህርት ቤቶች ጋር በመተባበር በዲሲ አብዛኛዎቹ የትምህርት ቤት አማራጮች ቤተሰቦች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ቀላል አድርጓቸዋል።

 

      

መስተዋል ያለባቸው ቀናት (Key Dates)

 • ዲሴምበር 9፣ 2017  EdFEST - የዲስትሪክቱ ዓመታዊ የሕዝብ ትምህርት ቤት ባዛር
 • ዴሴምበር 11፣ 2017  ለመጠቀም ይችሉ ዘንድ እዚህ ላይ ድህረ ገጽ ይጫኑ።
 • ፌብሩዋሪ 1፣ 2018፦  ከ9ኛ እስከ 12ኛ ላሉ ክፍሎች የማመለከቻ የመጨረሻ ቀን*
 • ፌብሩዋሪ 2፣ 2018፦   ከሎተሪ በኋላ ማመልከቻ ከ9-12 ክፍል ክፍት ነው
 • ማርች 1፣ 2018፦  ከ PK3 እስከ 8ኛ  ላሉ ክፍሎች የማመለከቻ የመጨረሻ ቀን
 • ማርች 2፣ 2018 ከሎተሪ-በኋላ ማመልከቻ ለሁሉም ክፍሎች (ከPK3-12) ክፍት ይሆናል።
 • ማርች 30፣ 2018  የሎተሪ ውጤቶች ይፋ ይሆናሉ
 • ሜይ 1፣ 2018 መደበኛ የመመዝገቢያ የመጨረሻ ቀን **

 

* ተመራጭ የሆነ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ማለት ምንም ክልል የሌለው ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማለት ነው። DCPS በተወሰኑ የብቃት መለኪያዎችና መምረጫ ደረጃዎች መሰረት የሚያስገቡ ስድስት የተመረጡ ሁለተኛ ደረጃ ትምርህት ቤቶች አሉት።   ማንም ሰው ወደነዚህ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላል፤ ሆኖም፣ የትምህርት ቤቱን የብቃት መለኪያዎን የሚያሟሉ ተማሪዎች ብቻ ይገባሉ። ለአንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የተመረጡ የDCPS ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያመለክቱ ተማሪዎች፣ የMy School DC ሎተሪ ማመልከቻ ተጨማሪ ክፍልን መሙላት አለባቸው።  ለዚህ መረጃ "የ My School DC መመሪያ" የሚለውን ያውርዱ፣ ወይም የአፋጣኝ መስመር ቁጥርን (202) 888-6336 ይደውሉ። እርስዎን ለመርዳት ተወካይ ከአስተርጓሚ ጋር ይሰራል።   

** የተደለደለሎትን ት/ቤት መቀበልዎን ለማስታወቅ ይረዳ ዘንድ የ My School DC የቦታ ማስያዣ ቅጽ ሞልተው ማስረከብ ይኖርብዎታል። አስፈላጊም ከሆነ ተጨማሪ ማጠናከሪያ መረጃዎች ለት/ቤቱ ከዚህ ቅጽ ጋር አብሮ ማስረከብ ይቻላል። ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር   (202)888-6336 በ My School DC Hotline (አጣዳፊ መስመር) ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

አስፈላጊ የሆኑ የMy School DC ማመልከቻ ቅጽ አሞላል አስመልክቶ የቀረበ መመሪያ፤ (Key Information to Download)

 

MY SCHOOL DC ማመልከቻ፤ (The My School DC lottery application) 

My School DC ማመልከቻ በድር ጣቢያ ገጽ ላይ መስመር ላይ (ኦንላይን) በቀጥታ የሚሞላ የአንድ ወቅት መጠቀሚያ ቅጽ ነው፦

 • ተሳታፊ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤቶች (PK3–12)
 • በዲሲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ከክልል ውጪ የሆኑ ትምህርት ቤቶች (PK3–12)፣ የDCPS ከተማ አቀፍ ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ
 • በማንኛውም DCPS ትምህርት ቤት (በክልልዎ ውስጥ ያለውን ትምህርት ቤት ጨምሮ) የሚሰጡ የPK3 ወይም በPK4 ደረጃ  ፕሮግራሞች፤ እና ማንኛውም Early Action PK ትምርህት ቤት*
 • DCPS ተመራጭ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (9–12)

ይህንን ማመልከቻ በMySchoolDC.org ላይ ከMy School DC አባል የሆኑ ት/ቤቶች ብቻ ናቸው የሚቀበሉት። እያንዳንዱ አመልካች ተማሪ 12 ለሚሆኑ የተለያዩ ት/ቤቶች ማመልከት ይችላል። የየአንዳንዱ አመልካች ተማሪ ወላጆች የልጃቸውን ማመልከቻ ተራ በተራ በማስቀመጥ ለልጃቸው በአንደኛ ምርጫ የተወሰደውን፤ በሁለተኛ ምርጫ የተወሰደውን፤ በሶስተኛው ምርጫ የተወሰደውን፤እንዲያም እያሉ እስከ መጨረሻ ምርጫቸው መዝግበው ማኖር ይችላሉ። ወላጆች የሚመርጡዋቸውን ት/ቤቶች ልጃቸው በእርግጥ ከነዚያ በአንዱ ገብቶ መማሩን በማመቻቸት ነው። የሚፈልጉዋቸውን ት/ቤቶች ስም ከምርጫው ማውጣት አለባቸው።

 ስለማመልከቻው ሂደት ለመማር አጭር ቪዲዮ ለመመልከት እዚህ  ይጫኑ። 

የእኛን የ My School DC መመሪያ እዚህ ላይ ያውርዱ።

ለDCPS Early Action PK ትምህርት ቤት፣ በክልሉ ውስጥ የሚኖሩ ተካፋዮች እነዚህን ሁለት ሁኔታዎች እስካሟሉ ድረስ የተረጋገጠ ቦታ በPK3 ወይም PK4 የሚኖራቸው፡ (1) በማርች 1፣ 2018 ለMy School DC ሎተሪ  ማመልከቻ ካስገቡ፣ እና (2) ከፍተኛ ደረጃ ያገኙበት ትምህርት ቤት ካልተመደቡ ነው። ተማሪው በEarly Action PK ትምህርት ቤት የተመደበ ከሆነ፣ በማንኛውም ዝቅተኛ ደረጃ ያገኙበት ትምህርት ቤት ተጠባባቂ አይሆኑም።   በ2018-19 የDCPS ተካፋይ ትምህርት ቤቶች፡ Aiton Elementary School, Amidon-Bowen Elementary School, Browne Elementary School, Bunker Hill Elementary School, Burroughs Elementary School, Drew Elementary School, King Elementary School, Langdon Elementary School, Langley Elementary School, Miner Elementary School, Moten Elementary School, Noyes Elementary School, Payne Elementary School, Stanton Elementary School, Takoma Education Campus, Thomson Elementary School, Truesdell Education Campus, Turner Elementary School, Wheatley Education Campus

 

የMy School DC መደበኛ ሎተሪ (The My School DC common lottery) 

የMy School DC መደበኛ ሎተሪ ነጠላ የሆነ  በዕድል የሚገኝ ሎተሪ ሲሆን፣ ለአዲስ ተማሪዎች፣  በሁሉም ተካፋይ ትምህርት ቤቶች አመዳደብን የሚወስን ነው። የተማሪዎች ትምህርት ቤት አመዳደብ በየአንዳንዱ ትምህርት ቤት ባለው የክፍት ቦታ ቁጥር፤ ወንድም ወይም እህት ላላቸው፣ ለቤታቸው ያለውን ቅርበት እና ሌሎች የሎተሪውን ምርጫዎች፣ እንዴት እያንዳንዱ ተማሪ ትምህርት ቤቱን ወይም ቤቷን  የምርጫ ደረጃ እንደሚሰጥ፣ እና የእያንዳንዱ ተማሪ  በዕድል የሚገኝ የሎተሪ  ቁጥር የተመረኮዘ ይሆናል። (በMy School DC መደበኛ ሎተሪ አማካኝነት፣ የተመረጡ የDCPS ስድስቱ የዲሲ ሁለተኛ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ላይ ያተኮረ መስፈርትን ቀደምትነት ይሰጣል።)  

 

ለምን ሎተሪ ለምን  አስፈለገ? (Why have a common lottery?) 

ያስፈለገበት ምክንያት፤

 • የምርጫውን ሁኔታ ለወላጆች አቅልሎ ለማቅረብ ሰለታሰበ፤     
 • ተማሪዎችን በይበልጥ የሚፈልጉበት ትምህርት ቤት መደልደል።  ተማሪዎች ተጠባባቂ የሚሆኑት ከተደለደሉበት ወይም ከተመዘገቡበት ትምህርት ቤት ደረጃ በላይ ብቻ ነው። 
 • የመጀመሪያ ምርጫቸው ወደ ሆኑ ት/ቤቶች ለመግባት የሚችሉትን የተማሪዎች ብዛት ከፍ ባለ ረገድ ለማስተናገድ እንዲቻል። አንድ ተማሪ ከአንድ ምድብ በላይ እንዳማይሰጠው አስቀድመን ማስገንዘብ እንወዳለን።

 

እንዴት ማመልከት ይቻላል? (How to Apply) 

የማመልከቻውን ቅጽ አሟልቶ ለማቅረብ በጣም ቀላል ነው። የእኛን የ My School DC መመሪያ እዚህ ላይ ያውርዱ።   

የትምህርት ቤት ፍለጋን እዚህ መጀመር ይችላሉ።  በተጨማሪ በከተማ አቀፍ ክልልዎ  በስፋት ትምህርት ቤቶችን ለመፈለግና በሚኖሩበት አቅራቢያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን የትምህርት መፈለጊያ መሳሪያችን በመጠቀም መፈለግ ይችላሉ። እዚህ መጫን የትምህርት መፈለጊያ ማግኘት ይቻላል።  

የትምህርት ቤቶችዎን ደርጃ በቅደም ተከተል ማስቀመጥ አስፈላጊ ነው። በእያንዳንዱ የተማሪ ማመልከቻ ላይ፣ የትምህርት ቤት  ምርጫዎቾዎን እርስዎ በፈለጉት ቅደም ተከተል ዘርዝሩ፤ የመጀመሪያው ምርጫዎ፣ የሁለተኛው ምርጫዎ፤ የሶስተኛው ምርጫዎ እያለ ይቀጥላል።  ተማሪዎች  ከአንድ ባልበለጠ ትምህርት ቤት ይመደቡና ከተመደቡበት ትምህርት ቤት ደረጃቸው ከፍ ባሉ  ትምህርት ቤቶች  ብቻ ተጠባባቂዎች ይሆናሉ። 

ለማመልከት ዝግጁ ነዎት? የMy School DC ሎተሪ ማመልከቻ ላይ የአመልካቾች መመሪያን  ከእዚህ ያውርዱ።  ይህ መመሪያ የመስመር ላይ (ኦንላይን) ማመልከቻ አሞላሉን ይመራዎታል። ማመልከቻውን ማግኘት  እዚህ ይጫኑ።

 

ለመመዝገብ (How to Enroll)

በሎተሪ አንድ ትምህርት ቤት በቆይታ ተመድበው ከሆነ የቆይታ ምደባውን ወይም ከሎተሪ በኋላ ላመለከቱበት ትምህርት ቤት ተቀብለዎት ከሆነ የሚከተሉትን ሦስት ደረጃዎች ይከተሉ፣

 1. የዲሲ የመኖሪያ ማረጋገጫ ቅጽ በመሙላት  እና በኮሎምብያ ዲስትሪክት መኖርዎን የሚያረጋግጡ  አስፈላጊ ሰነዶችን በመስጠት የዲሲ ነዋሪነትውን ያረጋግጡ። 
 2. የMy School DC መመዝገቢያ ቅጽ ያስገቡ።
 3. በትምህርት ቤቱ የሚጠየቁ ተጨማሪ ሰነዶችን ያቅርቡ። 

በሎተሪው አማካኝነት ለትምህርት ቤት ከተመደቡ፣  ቦታዎን እስከ ሜይ 1፣ 2018 መቀበል አለብዎት። በዚህ የጊዜ ገደብ ያልተመዘገቡ ቤተሰቦች በትምህርት ቤቱ ቦታቸውን ያጣሉ።  

ማስታወሻ፣ አንድ ወላጅ ወይም አሳዳጊ እያንዳንዱ ልጆች ቦታቸውን እንዳያጡ በተወሰነው የመመዝገቢያ ቀን በአካል በመቅረብ  ማስመዝገብ አለበት። ስለምዝገባው የበለጠ መረጃ ለማግኘት የMy School DC የመረጃ መስመር በ(202) 888-6336 ይደውሉ።

 

በመጠባበቅ ላይ ላሉ አሠራሩ እንዴት ነው? (How do Waitlists Work?)

ልጅዎ በትምህርት ቤቱ የተጠባባቂ ዝርዝር ወስጥ ከሆነ የቤተሰብ አካውንትዎን በመክፈት ምን ላይ እንደደረሰ ማወቅ ይችላሉ። አካውንትዎ እንደገቡ የተጠባባቂ ዝርዝር ለውጦችን ወዲያውኑ ያያሉ።

አሠራሩ እንደሚከተለው ነው፤

 • ልጅዎ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ለመግባት የተጠባባቂነት መራዘም ዕድል ከተሰጠው፣ የልጅዎ የሎተሪ ደረጃ፣  የተጠባባቂ ዕድል የተራዘመለት ወደሚለው ይለወጣል (ምዝገባ በቆይታ ላይ)።  በMy School DC ማመልከቻዎ ላይ የኢሜል አድራሻ ሰጥተው ከሆነ በMy School DC ስለተሰጠዎት ዕድል በኢሜል ይደርስዎታል።  በተጨማሪም ትምህርት ቤቱ ስልክ ይደውልልዎታል። የኢሚል መልዕክቱ እና ትምህርት ቤቱ ዕድሉን ለመጠቀም የሚኖርዎትን ቀኖች ይገልጹልዎታል።
 •  በተወሰነልዎት ቀን ለትምህርት ቤቱ መልስ ካልሰጡ ልጅዎን በትምህርት ቤት ማስገባት እንዳልፈለጉ በመገመት ትምህርት ቤቱ ልጅዎን ከዝርዝሩ ይሰርዘዋል።  በማብቂያው ቀን ልጅዎን ለማስመዝገብ ችግር ካለብዎት እባክዎን ለትምህርት ቤቱ በአስቸኳይ ይደውሉ።  
 •  በትምህርት ቤቱ የተሰጠዎትን ዕድል መጠቀም ከወሰኑ፣ ልጅዎን በግንባር ቀርበው በትምህርት ቤቱ ማስገባት ይኖርብዎታል።   ልጅዎ አንዴ ትምህርት ቤቱ ከተመዘገበ ከታች ከሚገኙት ከሁሉም ከትምህርት ቤቱ የተጠባባቂ ዝርዝር ውስጥ እና አሁን ከሚማርበት ትምህርት ቤት ስሙ ይሰረዛል።    

አዲስ ነገር በዚህ ዓመት፣ ርች 30፣ 2018 ጀምሮ፣ ቤተሰቦች ልጆቻችው በመጠባበቅ ላይ ያሉባቸውን ትምህርት ቤቶች ቅደም ተከተላቸውን መለውጥ ይችላሉ።  ለልጅዎ በመጠባበው ላይ ያለውን ትምህርት ቤት ቅደም ተከተል ትምህርት ቤት ለመግባት ያለውን ዕድል የተሻለ እንደማያደርግው እባክዎን ይወቁ።  ከተጠባባቂነት ዝርዝር ከተጠሩና ልጅዎን በትምህርት ቤት ለማስገባት እድሉን ከተቅበሉ፣ አሁን ልጅዎ ካለበት ትምህርት ቤት እና ከስሩ ያሉ የተመዘገቡባቸው የተጠባባቂነት ደረጃዎች በሙሉ ይሰረዛሉ።

ስለተጠባባቂ ዝርዝር ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በMy School DC መስመር በ(202) 888-6336 ይደውሉ።  

 

የMy School DC ድህረ ሎተሪ ማመልከቻ (The My School DC Post-Lottery Application)

ማመልከቻ የማስገቢያው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማመልከቻ ያላስገቡ ቤተሰቦች የMy School DC ከሎተሪ በኋላ ምዝገባን በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።  የMy School DC ከሎተሪ በኋላ ማመልከቻ ጊዜ ከ9-12 ክፍል አመልካቾች ፌብሩዋሪ 2 ሲጀምር፣ ለሌሎች ክፍሎች በሙሉ ማርች 30 ይጀምራል።  ከማርች 30 ቀን በፊት የሎተሪ ማመልከቻ ያላስገቡ አመልካቾች ብቻ ከሎተሪ በኋላ ማመልከቻ ግዜን በመጠቀም ለተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላሉ።    ከማርች 30  ቀን ጀምሮ ማን ማመልከት እንደሚችል ገደብ የለም።

 

እንደ ሎተሪ ማመልከቻው፣ ከሎተሪ ማመልከቻው በኋላ ባለው ጊዜ ውስጥ ለተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚያመለክቱ ቤተሰቦች የትምህርት ቤት ምርጫዎቻቸውን ቅደም ተከተል እንዲያስቀምጡ ይጠየቃሉ።  አንድ ቤተሰብ ለስንት ትምህርት ቤት ማመልከቻ እንደሚያስገባ የተወሰነ ቁጥር የለም።  ሆኖም፣ ልጃቸው በመጠባበቅ ላይ ባለበት ትምህርት ቤት እንደገና ማመልከቻ ማስገባት አይፈቀድላቸውም።  እንደገና ማመልከቻ በማስገባት ከተጠባበቂነት ዝርዝሩ ላይ መንቀሳቀስ ሰለማይቻል እንደገና ማመልከቻ ማስገባቱ ጥቅም አይኖረውም። ቤተሰቦች ለሚፈልጉት ትምህርት ቤት አንድ ማመልከቻ በልጅ ይፈቀድላቸዋል።  

 

ከሎተሪ በኋላ የሚገቡ ማመልከቻዎች እንዳመጣጣቸው በትምህርት ቤቱ የተጠባባቂነት ዝርዝር መጨረሻ ላይ ከማብቂያ ቀን በፊት ካመለከቱና በሎተሪው ተጣባባቂ ከነበሩት ተማሪዎች ስር  ወዲያውኑ ይጨመራሉ።   ይህ የማይመለከታቸው ለሎተሪ ምርጫ ብቁ የሚሆኑ፣ እንደ በክልሉ ውስጥ የሚማሩ ወንድም እና እህት ያላቸው ብቻ ናቸው።  ለምሳሌ፣ ማመልከቻ ያስገቡበት ጊዜ ከቁጥር ውስጥ ሳይገባ፣ በክልሉ ውስጥ ምርጫ ያላቸው አመልካቾች፣ የክልል ውስጥ ምርጫ ከሌላቸው አመልካቾ ቅድሚያ ይኖራቸዋል። 

 

ማርች 30 ቀን ከሎተሪ በኋላ ማመልከቻ ያስገቡ ተማሪዎች በሙሉ በMy School DC የቤተሰብ አካውንታቸው ላይ “View lottery results and current waitlist positions” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ተራቸውን ሊያዩ ይችላሉ።  ከሎተሪ በኋላ ማመልከቻቸውን መጋቢት 31 ቀን ወይም ከዚያ በኋላ ይስገቡ ቤተሰቦች ወዲያው እንዳስገቡ ማየት ይችላሉ።

 

ልጅዎ በአንድ ትምህርት ቤት ተጠባባቂነቱን የማራዘም ዕድል ከተሰጠው፣ የልጅዎ ለተጠቀሰው ትምህርት ቤት ያለውን የሎተሪ አቋም ተጠባባዊነትን ለማራዘም የተሰጠን ዕድል በማንፀባረቅ ይለወጣል (ምዝገባ በቆይታ ላይ)።  ስለ አዲስ ዕድል በኢሜል (በማመልከቻዎ በሰጡት) My School DC ያሳውቅዎታል።  ትምህርት ቤቱ በኢሜል እና በስልክ ይደውልልዎታል። የኢሜል ማስታወቂያው እና ትምህርት ቤቱ፣ የምደባውን ዕድል በስንት ቀናት ውስጥ መቀበል እንዳለብዎት ሁለቱም ያስታውቁዎታል።

 

 

ጥያቄዎች? My School DC ማመልከቻዎን  ለመሙላት እርዳታ ይፈልጋሉን?

My School DC ሆት ላይን መስመር በ 202-888-6336 ይደውሉ ወይም በinfo.myschooldc@dc.gov
 ኢሜል ያድርጉልን። የ My School DC ተወካይ ከአስተርጓሚዎ ጋር በመሆን ሊረዳዎ ዝግጁ ነው። እርስዎን በደስታ ተቀብለን ለመርዳት እኛም ዝግጁ ነን። 

 


የግላዊነት ፖሊሲ: ይህንን ድረ ገጽ የሚጎበኙ የግል መረጃዎቻቸውን እንዲሰጡ አይጠየቁም። ሆኖም፣ ቁልፍ የሆኑ ቀኖችን ለማስታወስ ከተመዘገቡ የ ኢሜይል አድራሻ ወይም የስልክ ቁጥር እንዲሰጡ ይጠየቃሉ። ከእርስዎ የምንሰበስባቸውን መረጃዎች የDCPS ትምህርት ቤቶች፣ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤቶች እና My School DC ማመልከ ቻዎችን የተመ ለከቱ መረጃዎችን ለመስደድ እንጠቀምባቸዋለን።

የእርስዎ የግል መታወቂያ መረጃ ከእርስዎ ፈቃድ ካልተገኘ ወይም በህግ ካልተጠየቀ በስተቀር ለሶስተኛ ወገን አይሸጥም ወይም አይተላለፍም። ይህም ታማኝ የሆኑ መረጃውን በሚ ሥጥር ለመያዝ የተስማሙ ድረ ገጹን ለማንቀሳቀስ፣ ሥራችንን ለማካሄድ ወይም እርስዎን ለማገልገል የሚረዱንን ሶስተኛ ወገኖችን አይጨምርም።

የእኛን ድረ ገጽ በመጠቀም በድረ ገጻችን የግላዊነት ፖሊሲ ተስማምተዋል። ፖሊሲያችንን ለመለወጥ ከወሰንን ለውጦቹን በዚህ ገጽ ላይ እናወጣዋለን።

ስለዚህ የግላዊነት ፖሊሲ ጥያቄዎች ካሉዎት በሚቀጥለውን አድራሻ ሊያገኙን ይችላሉ።

My School DC
C/O Office of the State Superintendent of Education
1050 First Street NE
Third Floor
Washington, DC 20002

ሊሎች ሳይቶች: ይህ የግላዊነት ፖሊሲ የሚያገለግለው ለMy School DC ድረ ገጽ ብቻ ነው። በዚህ ድረ ገጽ አማካይነት የሌላ ድርጅት ድረ ገ ጽ ከከፈቱ የድርጅቱን የግላዊነት ፖሊሲ አሠራር ለማወቅ የድርጅቱን ፖሊሲ ማንበብ አለብዎት።

 

 

Language LeftNav

ቁልፍ ቀናቶች ለ2018-19 የትምህርት ዓመት

 • ዲሴምበር 9፣ 2017
  EdFEST - ዓመታዊ የሕዝብ ትምህርት ቤት ባዛር
 • ዲሴምበር 11፣ 2017
  የMy School DC ማመልከቻ ይከፈታል
 • ፌብሩዋሪ 1፣ 2018
  ከ9ኛ አስከ 12ኛ ክፍል ባለው የትምህርት ደረጃ ውስጥ ለመግባት ለሚፈልጉ ተማሪዎች የመጨረሻው የማመልከቻ ማስገቢያ ቀን፤
 • ማርች 1፣ 2018
  ከPK3 - 8ኛ ክፍል የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፤   
 • ማርች 30፣ 2018
  የሎተሪ ውጤቶች ይፋ ይሆናሉ
 • ሜይ 1፣ 2018
  መደበኛ የመመዝገቢያ የመጨረሻ ቀን 

ለቴክስት እና ኢሜይል ማሳሰቢያ ይመዝገቡ

 

በወር ከአራት በላይ የቴክስት መልዕክት አያገኙም። የመልዕክት እና የመረጃ ክፍያ ሊኖር ይችል ይሆናል። የግላዊነት ፖሊሲ 


ጥያቄዎች አሉዎት? እርዳታ ይፈልጋሉ?

Language RightNav

የMY SCHOOL DC ተካፋይ ትምህርት ቤቶች

Achievement Prep PCS – Wahler Place Elementary

Achievement Prep PCS – Wahler Place Middle

Aiton Elementary School

Amidon-Bowen Elementary School

Anacostia High School

AppleTree Early Learning PCS – Columbia Heights

AppleTree Early Learning PCS – Douglas Knoll (Southeast)

AppleTree Early Learning PCS – Lincoln Park

AppleTree Early Learning PCS – Oklahoma Ave

AppleTree Early Learning PCS – Parklands (Southeast)

AppleTree Early Learning PCS – Southwest

Ballou High School

Bancroft Elementary School

Barnard Elementary School

BASIS DC PCS

Beers Elementary School

Benjamin Banneker High School

Breakthrough Montessori PCS

Brent Elementary School

Bridges PCS

Brightwood Education Campus

Brookland Middle School

Browne Education Campus

Bruce-Monroe Elementary School @ Park View

Bunker Hill Elementary School

Burroughs Elementary School

Burrville Elementary School

C.W. Harris Elementary School

Capital City PCS – High School

Capital City PCS – Lower School

Capital City PCS – Middle School

Capitol Hill Montessori @ Logan

Cardozo Education Campus

Cedar Tree Academy PCS 

Center City PCS – Brightwood

Center City PCS – Capitol Hill

Center City PCS – Congress Heights

Center City PCS – Petworth

Center City PCS – Shaw

Center City PCS – Trinidad

Cesar Chavez PCS for Public Policy – Capitol Hill

Cesar Chavez PCS for Public Policy – Chavez Prep

Cesar Chavez PCS for Public Policy – Parkside High School

Cesar Chavez PCS for Public Policy – Parkside Middle School

 

Columbia Heights Education Campus 6–8 (CHEC)

Columbia Heights Education Campus 9-12 (CHEC)

Coolidge High School

Creative Minds International PCS

DC Bilingual PCS

DC Prep PCS – Anacostia Elementary

DC Prep PCS – Benning Elementary

DC Prep PCS – Benning Middle

DC Prep PCS – Edgewood Elementary

DC Prep PCS – Edgewood Middle

DC Scholars PCS

Deal Middle School

Democracy Prep Congress Heights PCS

Digital Pioneers Academy PCS

District of Columbia International School

Dorothy I. Height Elementary School

Drew Elementary School

Duke Ellington School of the Arts

Dunbar High School

E.L. Haynes PCS – Elementary School

E.L. Haynes PCS – High School

E.L. Haynes PCS – Middle School

Eagle Academy PCS – Capitol Riverfront 

Eagle Academy PCS – Congress Heights 

Early Childhood Academy PCS

Eastern High School

Eaton Elementary School

Eliot-Hine Middle School

Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - Brookland

Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - East End

Excel Academy PCS

Friendship Online PCS

Friendship PCS – Armstrong Elementary

Friendship PCS – Blow-Pierce Elementary

Friendship PCS – Blow-Pierce Middle

Friendship PCS – Chamberlain Elementary

Friendship PCS – Chamberlain Middle

Friendship PCS – Collegiate Academy  

Friendship PCS – Southeast Elementary Academy

Friendship PCS – Technology Preparatory High School Academy

Friendship PCS – Technology Preparatory Middle Academy

Friendship PCS – Woodridge Elementary

Friendship PCS – Woodridge Middle

Garfield Elementary School

Garrison Elementary School

H.D. Cooke Elementary School

Hardy Middle School

Harmony DC PCS – School of Excellence 

Hart Middle School

Hearst Elementary School

Hendley Elementary School

Hope Community PCS – Lamond

Hope Community PCS – Tolson

Houston Elementary School

Howard University Middle School of Mathematics and Science PCS

Hyde-Addison Elementary School

IDEA PCS

Ideal Academy PCS  

Ingenuity Prep PCS

Inspired Teaching Demonstration PCS

J.O. Wilson Elementary School

Janney Elementary School

Jefferson Middle School Academy

Johnson Middle School

Kelly Miller Middle School

Ketcham Elementary School

Key Elementary School

Kimball Elementary School

King Elementary School

KIPP DC – AIM Academy PCS

KIPP DC – Arts and Technology Academy PCS

KIPP DC – College Preparatory PCS

KIPP DC – Connect Academy PCS

KIPP DC – Discover Academy PCS

KIPP DC – Grow Academy PCS

KIPP DC – Heights Academy PCS

KIPP DC – KEY Academy PCS

KIPP DC – Lead Academy PCS

KIPP DC – LEAP Academy PCS

KIPP DC – Northeast Academy PCS

KIPP DC – Promise Academy PCS

KIPP DC – Quest Academy PCS

KIPP DC – Spring Academy PCS

KIPP DC – Valor Academy PCS

KIPP DC – WILL Academy PCS

Kramer Middle School

Lafayette Elementary School

Langdon Elementary School

Langley Elementary School

LaSalle-Backus Education Campus

Leckie Elementary School

Lee Montessori PCS

Ludlow-Taylor Elementary School

MacFarland Middle School Dual Language @ Roosevelt

Malcolm X Elementary School @ Green

Mann Elementary School

Marie Reed Elementary School

Maury Elementary School

McKinley Middle School

McKinley Technology High School

Meridian Public Charter School – Elementary School

Meridian Public Charter School – Middle School

Miner Elementary School

Moten Elementary School

Mundo Verde Bilingual PCS

Murch Elementary School

Nalle Elementary School

National Collegiate Preparatory Public Charter High School

North Star College Preparatory Academy for Boys PCS

Noyes Elementary School

Orr Elementary School

Oyster-Adams Bilingual School

Patterson Elementary School

Paul Public Charter School – International High School

Paul Public Charter School – Middle School

Payne Elementary School

Peabody Elementary School

Perry Street Preparatory PCS

Phelps Architecture, Construction, and Engineering High School

Plummer Elementary School

Potomac Preparatory PCS

Powell Elementary School

Randle Highlands Elementary School

Raymond Education Campus

Richard Wright PCS for Journalism and Media Arts

Rocketship DC PCS - Ward 5

Rocketship Legacy Prep PCS

Rocketship Rise Academy PCS

Ron Brown College Preparatory High School

Roosevelt High School

Ross Elementary School

Roots PCS  

Savoy Elementary School

School Without Walls @ Francis-Stevens

School Without Walls High School

School-Within-School @ Goding

Seaton Elementary School

SEED Public Charter School of Washington, DC  

Sela PCS

Shepherd Elementary School

Shining Stars Montessori Academy PCS

Simon Elementary School

Smothers Elementary School

Somerset Preparatory Academy PCS

Sousa Middle School

Stanton Elementary School

Stoddert Elementary School

Stuart-Hobson Middle School

Takoma Education Campus

The Children's Guild DC Public Charter School

Thomas Elementary School

Thomson Elementary School

Thurgood Marshall Academy PCS

Truesdell Education Campus

Tubman Elementary School

Turner Elementary School

Two Rivers PCS at 4th Street

Two Rivers PCS at Young

Tyler Elementary School

Van Ness Elementary School

Walker-Jones Education Campus

Washington Global Public Charter School

Washington Latin PCS – Middle School

Washington Latin PCS – Upper School

Washington Leadership Academy PCS

Washington Mathematics Science Technology PCHS

Washington Yu Ying PCS

Watkins Elementary School

West Education Campus

Wheatley Education Campus

Whittier Education Campus

Wilson High School

Woodson High School