Language Header

My School DC Application and Lottery

FAQs: 

Family account

Applicants use a single family account to create, save, edit, and submit an application for each child in their family who is applying to a new school. Families also use this account to view their lottery results and positions on schools' waitlists. Creating an account with an email address is recommended, however it is possible to create an account with a username and no email address.

Matching algorithm

The matching algorithm is the computer program that runs the lottery. It is a deferred acceptance model that is based on the Nobel Prize-winning work of economist Al Roth of Stanford University. Click HERE to watch a video of how the matching algorithm works.

My School DC application

The My School DC application is a single, online application families must use to apply for participating public charter schools (PK3 – grade 12); DCPS schools outside your boundary or feeder pattern for any grade (PK3 – grade 12), including DCPS citywide schools; all DCPS PK3 and PK4 programs, including programs at your DCPS in-boundary school; and DCPS selective high schools and programs (grades 9–12). The My School DC application is found here and is available in English and Spanish. Application guides are available to download in Amharic (አማርኛ፤)French (Français), Chinese (中文), and Vietnamese (Tiếng Việt).

My School DC common lottery

My School DC is the common application and public school lottery for all participating public and public charter schools in the District that serve PK3 - Grade 12. There is no advantage to applying first; however, applicants must apply by the deadlines to participate in the lottery.

Participating school

A DCPS school or public charter school that has agreed to be part of My School DC. All traditional DCPS schools and most public charter schools that serve PK3 – grade 12 participate. Click HERE for a list of participating schools. Click HERE for a list of schools and programs that do not participate in My School DC.

Student ID/Unique Student Identifier

Each student currently enrolled in a public school in DC as of October 5, including public and public charter schools, has a unique ID number, called a unique student identifier, or USI. You do not need to know your student’s Student ID number or USI to start the application, nor is your Student ID or USI required to complete your application.

When you enter your student’s information in Step 1 of the application, either the Student ID number for current DCPS students or the Unique Student Identifier for charter school students will automatically populate. Please note your applicant's First Name, Last Name, Date of Birth, and current school must match current records to populate a Student ID. If the ID does not appear, please call the My School DC Hotline at (202) 888-6336 for assistance.

Waitlist

When schools have more applicants than spaces, students who are not matched to a school in the lottery are placed on the school’s waitlist. When a space opens, the school offers the space to students on the waitlist in order. Waitlists are ordered first by preference group (in-boundary, sibling, equitable access, etc.) and then by applicants with no preferences. Within each group, students are ordered by random lottery number. Important: There is no guarantee that an applicant on a waitlist will be offered a seat. 

 

Applicants who apply after the lottery deadlines are placed on schools' waitlists below lottery applicants by time and date of submission. The exception to this is a post-lottery applicant who qualifies for a preference (in-boundary, sibling, etc.); that applicant will be placed behind lottery applicants within the same preference group but ahead of lottery applicants with lower or no preferences. To view historical waitlist movement data by lottery year and school, click HERE.

Rank Order of School Selections

Each student can apply to up to 12 schools on the My School DC application. On each student’s application, a family should list schools in the order they like most. The order in which applicants rank schools matters. The lottery takes your list of schools and will try to match students with their first choice first, then their second choice, etc. Students will be matched with no more than one school and will only be waitlisted at schools they ranked higher than the school where they are matched. Putting your schools in your true order of preference is a critical step in the application process. Families should only select schools they want their child to attend. You may re-rank your school selections until 5 p.m. on March 14.

Post-lottery application

The application used to apply to participating schools if a family misses the lottery application deadlines for a given school year or seeks to apply to additional schools after lottery results are released. Post-lottery applicants are added to schools’ waitlists below lottery applicants based on time of submission. The only exception to this is for post-lottery applicants that qualify for a preference at a school (e.g., sibling or in-boundary) that a lottery applicant does not qualify for. Families can submit a post-lottery application at MySchoolDC.org through the first week of October. Families seeking to apply to schools after that time must complete a mid-year application by calling the My School DC Hotline at (202) 888-6336.

Mid-year application

The application for students in PK3 – grade 12 who move into the District midyear or who seek to change from their current school to another DC public or public charter school during a given school year. The application is used to apply to all participating schools. No application is needed for K-12 students who wish to enroll at their DCPS in-boundary school. The mid-year application period extends from the beginning of October through mid-March during any given school year. Mid-year applications are only accessible by calling the My School DC Hotline at (202) 888-6336.

 

Locate your in-boundary school here.

Anchor Text: 
application
Type: 
Order No: 
1

Language Content

 

 

 

My School DC ለDC የህዝብ ትምህርት ቤቶች (DCPS) እና ለአብዛኛው የDC የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤቶች የተለመደው ማመልከቻ እና የህዝብ ትምህርት ቤት ሎተሪ ነው (ቅድመ መዋእለ ህጻናት3-ክፍል 12)። ቤተሰቦች ባንድ ማመልከቻ እስከ 12 ትምህርትቤቶች ላይ ማመልከት እና በነጠላ፣ ነሲባዊ ሎተሪ መሳተፍ ይችላሉ።

 

እነዚህን ሁለት አጭር ቪድዮዎች በመመልከት የሎተሪ ሂደቱ እንዴት እንደሚሰራ እና My School DC እንዴት አድርጎ ተማሪዎችን ከትምህርት ቤቶች ጋር እንደሚያዛምድ ይማሩ!

 

     

 

የ2025-26 ትምህርት ዓመት የሎተሪ ቁልፍ ቀናት እና የመጨረሻ ቀናት (School Year 2025-26 Lottery Key Dates and Deadlines)

  • ታህሳስ 7፣ 2024 EdFEST – መታዊ የህዝብ ትምህርት ቤት ትርዒት-በዚህ 
  • ታህሳስ 14፣ 2024 EdFEST – መታዊ የህዝብ ትምህርት ቤት ትርዒት-በዚህ 
  • ታህሳስ 16፣ 2024 ፥   የሎተሪ ማመልከቻ ይከፈታል
    • ማመልከቻው በኦንላይን ብቻ ይገኛል፤ የወረቀት ማመልከቻ የለም። እዚህ ጠቅ ያድርጉ ለማመልከት። በቋንቋዎ የማመልከቻ መመሪያዎች እዚህ ይገኛሉ። እንዲሁም በአስተርጓሚ ዕርዳታ በስልክ ማመልከቻን ለመሙላት የMy School DC ስልክ መስመርን በ (202) 888-6336፣ ሰኞ – ዓርብ፣ ጧት 8 - ከሰዓት 5 መደወል ይችላሉ።
  • የካቲት 3፣ 2025፥ የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን (ክፍሎች 9-12)
  • መጋቢት 3፣ 2025፥ የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን (ቅድመ መዋእለህጻናት3 – ክፍል 8)
  • መጋቢት 28፣ 2025፥ የሎተሪ ውጤቶች ይገኛሉ
  • ግንቦት 1፣ 2025፥ የምዝገባ የመጨረሻ ቀን
    • በሎተሪው ዉስጥ የትምህርት ቤት ምደባን ለተቀበሉ ሁሉም ተማሪዎች፣ ይህ የተለመደ የምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነው። በዚህ የመጨረሻ ቀን ልጅዎን የማይመዘግቡ ከሆነ፣እነሱ የተመደቡበት ትምህርት ቤት ቦታቸውን ሊያጡ ይችላሉ። ልጅዎን የተዛመዱበት ትምህርት ቤት ማስመዝገብ ከተጠባባቂዎች ዝርዝር እንዲሰረዙ አያደርጋቸውም

     

     

    ልጄ ማመልከት አለበት? (Should my child apply?) 

    ማመልከቻ ያስገቡ የእርስዎ ልጅ አዲስ ተማሪ የሚሆን ከሆነ በ፥

    • በማንኛውም DCPS ትምህርት ቤት የመዋእለህጻናት 3 ወይም መዋእለ ህጻናት 4 ፕሮግራም፣ የእርስዎ የDCPS ወሰን-ውስጥ ትምህርት ቤት  እና ማንኛዉም  የDCPS የመጀመሪያ ትግበራ ትምህርት ቤት* ጨምሮ
    • በማንኛውም የDCPS የወሰን-ውስጥ ትምህርት ቤት (ቅድመመዋዕለህጻናት3 – ክፍል 5) ጥምር-ቋንቋ ክር
    • ከወሰንዎ ውጭ የDCPS ትምህርት ቤት ወይም የትምህርት ቤት ቅደም ተከተል፣ በመላው ከተማ ባሉ ትምህርት ቤቶች ያሉ DCPS ጨምሮ (ቅድመ መዋእለ ህጻናት3-ክፍል 12)
    • DCPS መራጭ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወይም ፕሮግራም(ከ9-12 ክፍሎች)**
    • ተሳታፊ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤት (ቅድመ መዋእለ ህጻናት3-ክፍል 12)

     

    እርስዎ ማመልከቻን ማስገባት አያስፈልግዎትም ልጅዎ ቀጥሎ ያሉት ዉስጥ ከሆነ/ች፥ 

    • አሁን ያለው ትምህርት ቤታቸው ውስጥ የሚቆዩ ከሆነ። ለመመዝገብዝም ብለው ትምህርት ቤትዎን ያነጋግሩ።
    • የነሱን የDCPS በወሰን ውስጥ ወይም በቅደም ተከተል ባለ ትምህርት ቤት ውስጥ ይመዝገቡ (መዋዕለህጻናት-12 ክፍሎች)
    • በህዝብ ቻርተር ቅደም-ተከተል ትምህርት ቤታቸው ያስመዝግቡ (ሁሉም ክፍሎችን)

     

    *"የወሰን ውስጥ ትምህርት ቤት" የDCPS ትምህርት ቤት ሲሆን ተማሪው በቤት አድራሻው መሰረት ከመዋእለህጻናት እስከ 12 ክፍል ድረስ ሊማርበት መብት ያለው ትምህርት ቤት ነው። ተማሪዎች ለመዋእለህጻናት-12 ክፍሎች ድረስ በወሰናቸው ውስጥ ያሉ የእነርሱ DCPS ዉስጥ ለመማር በMy School DC አማካኝነት ማመልከት አያስፈልጋቸውም። የእርስዎ በወሰን-ውስጥ ያሉ የDCPS ትምህርት ቤቶችን ለመለየት ወይም ትምህርት-ቤት-ፈላጊ ውስጥ የቤት አድራሻዎችን ለማስገባት፣ የMy School DC ስልክ መስመር ላይ በ (202) 888-6336 ይደዉሉ። በተሳታፊ DCPS የመጀመሪያ ትግበራ ቅድመመዋእለ ህጻናት ትምህርት ቤት በወሰን ውስጥ የሚኖሩ ተማሪዎች፣ የሚከተሉትን ሁለት ሁኔታዎች እስካሟሉ ድረስ በቅድመመዋእለ ህጻናት 3 ወይም ቅድመመዋእለ ህጻናት 4 ውስጥ ቦታ ለማግኘት ዋስትና ይኖራቸዋል፥ (1) በMy School DC ሎተሪ አማካኝነት እስከ መጋቢት 2፣ 2021 ድረስ ማመልከቻ ካስገቡ እና (1) ማመልከቻቸው ዉስጥ ከፍ ያለ ደረጃ ካስቀመጡት ትምህርት ቤት ጋር ካልተዛመዱ። ለ2022-23 የትምህርት ዓመት የDCPS Early Action PK (ኢርሊ አክሽን ቅድመ መዋእለ ህጻናት) ትምህርት ቤቶችን ለማየት እዚህ ይጫኑ።

     

    **DCPS በተለዩ የመቀበያ መስፈርቶች እና የምርጫ መስፈርቶች መሰረት የተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ፕሮግራሞች አሉት። በእነዚህ ትምህርት ቤቶች ማንኛውም ሰው ማመልከት ይችላል፣ ነገር ግን የትምህርት ቤቱን መስፈርቶች ያሟሉ ተማሪዎች ብቻ ትምህርት ቤቱ ውስጥ ለመማር ብቁ ይሆናሉ። በአንድ ወይም በብዙ የተመረጡ የDCPS ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ወይም ፕሮግራሞች የሚያመለክቱ ተማሪዎች በMy School DC ማማልከቻ ውስጥ ተጨማሪ ክፍል መሙላት አለባቸው። ለበለጠ መረጃ የMy School DC የስልክ መስመርን በ (202) 888-6336 ይደዉሉ።

     

    ሎተሪው እንዴት ይሰራል? (How does the lottery work?) 

    የMy School DC መደበኛ ሎተሪ በሁሉም ተሳታፊ ትምህርት ቤቶች ያሉ አዲስ ተማሪዎች ምደባን የሚወስን ነጠላ እና የዘፈቀደ ሎተሪ ነው። የተማሪ-ትምህርት ቤት ምደባ በያንዳንዱ ትምህርት ቤት የሚገኙ የቦታዎች ቁጥር፤ ወንድምነት/እህትነት፣ ቅርበት፣ እና ሌሎች የሎተሪ ምርጫዎች፤ እያንዳንዱ ተማሪ የትምህርት ቤት ምርጫቸውን እንዴት ደረጃ እንደሰጡ፤ እና የእያንዳንዱ ተማሪ በዘፈቀደ የሎተሪ ቁጥር ላይ የተመሰረቱ ናቸው። (በMy School DC መደበኛ ሎተሪ በኩል፣ የDCPS የሚመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ፕሮግራሞች ልዩ መስፈርቶች ላይ በመመስረት ተማሪዎችን ቅደም ተከተል ይሰጣሉ።)

     

    በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች፥ የልጄ ማመልከቻ ላይ ትምህርት ቤቶችን እንዴት እንደሚደረድር ለምን ችግር አለው?

    A: መልስ፥ የሚመለከቱባቸው ትምህርት ቤቶችን እንዴት በደረጃ እንደሚያስቀምጡ ማወቅ በእነዚያ ትምህርት ቤቶች ጋር በምን ቅደም-ተከተል መዛመድ እንደሚፈልጉ ያሳውቀናል። ሎተሪው ተማሪዎችን 1ኛ ምርጫቸው 1ኛ፣ ከዚያ 2ኛ ምርጫቸው፣ ወዘተ እያለ ለመደብ ይሞክራል። ተማሪዎች ከአንድ ትምህርት ቤት የማይበልጥ ጋር ይዛመዳሉ እና የተመደቡበት ትምህርት ቤት በላይ በደረጃ የመደቡ ትምህርት ቤቶች ጋር ብቻ እንደ ተጠባባቂ ይዘረዘራሉ። የማመልከቻ ሂደት ዉስጥ ይህ ደረጃ-ማውጣት ወሳኝ ደረጃ ነው። 

     

    እንዴት ማመልከት ይቻላል? (How to Apply) 

    በአምስት ቀላል ደረጃዎች ማመልከት ይችላሉ። ከ ኦንላይን ማመልከቻ ጋር ለመከታተል እንዲችሉ የማመልከቻ መመሪያዎችን ማዉረድዎን ያረጋግጡ። እንዲሁም በአስተርጓሚ ዕርዳታ ማመልከቻዎን በስልክ ለመሙላት እንዲረዳዎት የMy School DC ስልክ መስመር በ (202) 888-6336፣ ከሰኞ – ዓርብ፣ ጧት 8- ከሰዓት 5 ይገኛል።  

    ደረጃ 1፥ ዝርዝር ያዉጡ። ለእርስዎ እና ለልጅዎ ከሁሉም አስፈላጊ የሆነ ነገርን ግምት ዉስጥ ያስገቡ፣ የትምህርት ቤት ምርጫዎችዎን ለማጥበብ የትምህርት ቤት ፈላጊን ይጠቀሙ ወይም የMy School DC የስልክ መስመርን ይደዉሉ፣ እና ምን ማቅረብ እንዳለባቸው ለማወቅ ትምህርት ቤቶችን ያግኙ። እነዚህን ጠቃሚ ጥያቄዎችን ይጠይቁ

    ደረጃ 2፥ የMy School DC የቤተሰብ አካውንት እዚህ ይፍጠሩ። ይህን አካውንት ወደ አዲስ ትምህርት ቤት ለሚያመለክት ለእያንዳንዱ ልጅ ማመልከቻ ለማስገባት ይጠቀሙበታል። የኢሜይል አድራሻን ማቅረብ ይኖርቦታል ወይም የ ተጠቃሚ ስም መፍጠር፣ እና የይለፍ-ቃል ማዘጋጀት። አካዉንት ከፈጠሩ በኋላ፣ የመግቢያ መረጃን በደህና ቦታ መፃፍዎን ያረጋግጡ።

    ደረጃ 3፥ ለማመልከት የሚፈልጉትን መረጃ ይሰብስቡ።

    • የልጅዎ መረጃ፥ ስም፣ የትዉልድ ቀን፣ ያሁኑ ትምህርት ቤት፣ ያሁኑ ክፍል፣ እያመለከቱበት ያሉ ክፍል፣የወንድም/እሂት መረጃ (የሚተገበር ከሆነ)
    • የእርስዎ መረጃ (ማለትም፣ ወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊ)፥ ስም፣ የመኖሪያ ቤት አድራሻ (ልጁ/ልጅቷ የሚኖርበት/የምትኖርበት አድራሻ ቦታ ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት)፣ የስልክ ቁጥር፣ የሚመርጡ የመነጋገሪያ ቋንቋ*
      • *የMy School DC ማመልከቻ ለአሳዳጊ ተመራጭ ቋንቋን ይጠይቃል፣የMy School DC ቡድን ከአሳዳጊ ጋር በተሻለ ሁኔታ መነጋገር እንዲችሉ። አርሱለ ተማሪዎች ምደባ አይጠቅምም እና በየትኛዉም መንገድ የሎተሪ ዉጤት ላይ ተጽኖ አይፈጥርም።

    ደረጃ 4፥ የልጅዎን ማመልከቻ የቤተሰብዎ አካዉንት ዉስጥ ይጀምሩ።

    • የልጅን መረጃ እና የአሳዳጊ መረጃን ያስገቡ። የደረጃ በደረጃ ሂደትን እዚህ ይከታተሉ።
    • ማመልከት የሚፈልጉባቸውን የትምህርት ቤቶች ዝርዝር ያስገቡ።እስከ 12 ትምህርት ቤቶች ጋ ማመልከት
    • ከሁሉም በተሻለ በሚወዱት ቅደም ተከተል ደረጃ ስጡአቸው። 1ኛ ምርጫዎን (በጣም የሚፈልጉትን ትምህርት ቤት)፣ ከዚያ 2ኛምርጫ፣ እና ወዘተ እያሉ ይዘርዝሩ።
    • ሁሉም በትክክል እንደገባ ለማረጋገጥ መረጃዎን ይገምግሙ።

    ደረጃ 5፥ የልጅዎን ማመልከቻን በመጨረሻ የጊዜ ገደብ ያስገቡ፥ የካቲት 1 (9-12 ክፍሎች)፣ መጋቢት 1 (ቅድመ መዋእለ ህጻናት 3 – ክፍል 8)

    • ማመልከቻዎን ለማስተካከል ከመጨረሻ ቀነ-ገደብ በፊት በየትኛዉም ጊዜ በቤተሰብ አካዉንትዎ ዉስጥ መግባት ይችላሉ።

     

    ለመመዝገብ (How to Enroll)

    ልጅዎ በሎተሪ በኩል ከትምህርት ቤት ጋር ከተዛመደ/ች፣ በትምህርት ቤቱ የመጠባበቂያ ዝርዝር ዉስጥ ግብዣ ከተቀበሉ፣ ወይም ከሎተሪ-በኋላ ካመለከቱ እና እርስዎ ካመለከቱት ትምህርት ቤት ልጅዎ ቦታ እንዲያገኝ/እንዲታገኝ ግብዣ ከቀረበ፣ የልጁ/ልጅቷ ወላጅ ወይም አሳዳጊ ልጁን/ልጅቷን በአዲሱ ትምህርት ቤታቸው ለማስመዝገብ ሦስት ደረጃዎችን መከተል አለባቸው፥

    1. የ DC ነዋሪነትን ማረጋገጥ
    2. ሁሉም የትምህርት ቤቱን የምዝገባ መስፈርቶችን ያሟሉ።
    3. ወቅታዊ የጤና ቅጾችን ያስገቡ።

     

    ልጆችዎ ከትምህርት ቤት ጋር በሎተሪ አማካኝነት የተዛመዱ ከሆነ፣ በተለመደው የመመዝገቢያ የመጨረሻ ቀን ማስመዝገብ እንዳለብዎ ያስታዉሱ። በተዛመዱበት ትምህርት ቤት ልጅዎን ማስመዝገብ ልጅዎን ከሌሎች ትምህርት ቤቶች የተጠባባቂ ዝርዝር እንዲሰረዝ አያደርገውም። ስለ እንዴት እንደሚመዘገብ ጥያቄዎች ትምህርት ቤትዎን ያግኙ።

     

    የተጠባባቂ ዝርዝሮች እንዴት ይሰራሉ? (How do Waitlists Work?)

    ልጅዎ በትምህርት ቤት የተጠባባቂ ዝርዝር ላይ ከሆነ፣ በቤተሰብዎ አካውንት ውስጥ በመግባት በማናቸውም ጊዜ የተጠባባቂ ዝርዝር ላይ ያሎትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ። በማንኛውም ትምህርት ቤት የተደረጉ የተጠባባቂ ዝርዝር ማሻሻያዎች ሲገቡ ወዲያው አካዉንትዎ ዉስጥ ይታያሉ።

    ይህ እንዴት እንደሚሰራ ነው፥

    • ልጅዎ በትምህርት ቤቱ የቀረበዉን የተጠባባቂ ዝርዝር ካራዘመ/ች፣ ለዛዉ የተለየ ትምህርት ቤት የልጅዎ ሁኔታ "የተጠባባቂ ዝርዝር ግብዣ ተራዝሟል (ምዝገባዉ ተይዞ ቆይቷል)" ለማሳየት ይቀየራል። በMy School DC የቀረበ አዲስ ግብዣ በኢሜይል (የኢሜይል አድራሻን አቅርበው ከሆነ) እና በፅሁፍ (ማስታወቂያን በሞባይል ስልክዎ በኩል ለመቀበል መርጠው ከሆነ) በአፋጣኝ እንዲያዉቁ ይደረጋሉ። በተጨማሪም ትምህርት ቤቱ በስልክ ያገኘዎታል። My School DC እና ትምህርት ቤቱ የትምህርት ቤቱን የምደባ ግብዣን መቀበል ያለብዎትን የቀናት ቁጥር ያሳልፋሉ።
    • በተነጋገረው ቀነ-ገደብ ለትምህርት ቤቱ መልስ ካልሰጡ፣ ትምህርት ቤቱ ልጅዎን ለማስመዝገብ ፍላጎት እንደሌሎት ያስባል እና በእርስዎ ፋንታ ቦታዉን ዉድቅ ያደርጋል። የመጨረሻ ቀነ-ገደባቸውን ለመሙላት ሀሳብ ከገባዎት እባክዎ በአፋጣኝ ትምህርት ቤቱን ያግኙ።
    • በትምህርት ቤቱ የቀረበው የተጠባባቂ ዝርዝር ለመቀበል፣ ወላጅ ወይም ህጋዊ ሞግዚት የሚያስፈልገውን ሁሉንም የመመዝገቢያ ሰነዶች ለትምህርት ቤቱ ማስገባት አለባቸው። የምዝገባ እና የመኖርያ ማረጋገጫ ሂደቶቻቸውን ለማወቅ ትምህርት ቤቱን ያግኙ። አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በኋላ፣ ልጅዎ በማመልከቻዎ ላይ ከተመዘገበበት ትምህርት ቤት በታች ካሉት ሁሉም የተጠባባቂ ደረጃ ፣ እንዲሁም አሁን እሱ ወይም እሷ ከተመዘገቡበት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ይሰረዛል/ትሰረዛለች።

     

    የሎተሪ ማመልከቻ የመጨረሻ የጊዜ ገደቦች አለፉዎት? (Missed the lottery application deadlines?)

    አሁንም ለህዝብ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላሉ! የሎተሪ ማመልከቻ የመጨረሻ የጊዜ ገደብ ያለፈባቸው ቤተሰቦች የMy School DC መተግበሪያን በመጠቀም ወደ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላሉ። ይህ ማመልከቻ ድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ተደርጎ ይቆጠራል። የMy School DC ድህረ-ሎተሪ የማመልከቻ ጊዜ የሚጀምረው ለ9-12 ክፍል አመልካቾች የካቲት 2፣ እና ለሁሉም ክፍሎች ደግሞ መጋቢት 2 ነው።

    በድህረ-ሎተሪ የማመልከቻ ጊዜ የሚያመለክቱ አመልካቾች፣ ማመልከቻቸውን በሚያስገቡበት ጊዜ ወዲያዉኑ የትምህርት ቤት የመጠባበቂያ ዝርዝር ዉስጥ ይጨመራሉ እና እስከ ሎተሪ የመጨረሻ ቀነ-ገደብ ያመለከቱ የመጠባበቂያ ዝርዝር ዉስጥ የገቡ አመልካቾች በታች ይቀመጣሉ። ለዚህ ብቸኛዉ ቀሪ በትምህርት ቤት ለሎተሪ ተመራጭ ብቁ ለሆኑ አመልካቾች ነው፣እንደ በወሰን-ዉስጥ ወይም ወንድም/እሂት ያለ፣የተጠባባቂ ዝርዝር ዉስጥ የገቡ የሎተሪ አመልካቾች ብቁ የማይሆኑለት። ለምሳሌ፣ ወንድም/እህት ምርጫ ያለው የድህረ-ሎተሪ አመልካች በመጠባበቂያ ዝርዝር ላይ የወንድም/እህት ምርጫ ከሌለው አመልካች ጋር ሲነጻጸር ከፍ ብሎ ይቀመጣል።

     

    ጥያቄዎች? የ My School DC ማመልከቻ ማስገባት ላይ ድጋፍ ይፈልጋሉ? (Questions? Need assistance completing the My School DC application?)

    የMy School DC የስልክ መስመር ጋር በ(202) 888-6336፣ ከሰኞ-አርብ፣ ከ8 ጧት-5 ከሰዓት ድረስ ይደውሉ ወይም በ[email protected] ኢሜይል ይላኩልን። የ My School DC ተወካይ ከአስተርጓሚዎ ጋር በመሆን ሊረዳዎ ዝግጁ ነው። እርስዎን በደስታ ተቀብለን ለመርዳት እኛም ዝግጁ ነን። 
     
     

Language RightNav

My School DC ላይ የሚሳተፉ ትምህርት ቤቶች

 

 

Achievement Prep PCS - Wahler Place

 

Amidon-Bowen Elementary School

Anacostia High School

AppleTree Early Learning PCS - Columbia Heights

AppleTree Early Learning PCS - Douglas Knoll

AppleTree Early Learning PCS - Lincoln Park

AppleTree Early Learning PCS - Oklahoma Ave

AppleTree Early Learning PCS - Parklands @ THEARC

AppleTree Early Learning PCS - Southwest

AppleTree Early Learning PCS - Spring Valley

AppleTree Early Learning PCS - Waterfront Station

Ballou High School

Bancroft Elementary School

Bard High School Early College DC (Bard DC)

Barnard Elementary School

BASIS DC PCS

Beers Elementary School

Benjamin Banneker High School

Boone Elementary School

Breakthrough Montessori PCS

Brent Elementary School

Bridges PCS

Brightwood Elementary School

Brookland Middle School

Browne Education Campus

Bruce-Monroe Elementary School @ Park View

Bunker Hill Elementary School

Burroughs Elementary School

Burrville Elementary School

C.W. Harris Elementary School

Capital City PCS - High School

Capital City PCS - Lower School

Capital City PCS - Middle School

Capital Village PCS

Capitol Hill Montessori

Cardozo Education Campus

Cedar Tree Academy PCS

Center City PCS - Brightwood

Center City PCS - Capitol Hill

Center City PCS - Congress Heights

Center City PCS - NOMA

Center City PCS - Petworth

Center City PCS - Shaw

Cesar Chavez PCS for Public Policy

Cleveland Elementary School

Columbia Heights Education Campus 6–8 (CHEC)

Columbia Heights Education Campus 9–12 (CHEC)

Coolidge High School

Creative Minds International PCS

DC Bilingual PCS

DC Prep PCS - Anacostia Elementary

DC Prep PCS - Anacostia Middle

DC Prep PCS - Benning Elementary

DC Prep PCS - Benning Middle

DC Prep PCS - Edgewood Elementary

DC Prep PCS - Edgewood Middle

DC Scholars PCS

DC Wildflower PCS - Blue Montessori

DC Wildflower PCS - The Riverseed School

Deal Middle School

Digital Pioneers Academy PCS - Capitol Hill

Digital Pioneers Academy PCS - Johenning

District of Columbia International School

Dorothy I. Height Elementary School

Drew Elementary School

Duke Ellington School of the Arts

Dunbar High School

E.L. Haynes PCS - Elementary School

E.L. Haynes PCS - High School

E.L. Haynes PCS - Middle School

Early Childhood Academy PCS

Early College Academy at Coolidge High School

Eastern High School

Eaton Elementary School

Eliot-Hine Middle School

Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - Brookland

Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - East End

Excel Academy

Friendship PCS - Armstrong Elementary

Friendship PCS - Armstrong Middle

Friendship PCS - Blow-Pierce Elementary

Friendship PCS - Blow-Pierce Middle

Friendship PCS - Chamberlain Elementary

Friendship PCS - Chamberlain Middle

Friendship PCS - Collegiate Academy

Friendship PCS - Collegiate Academy Online

Friendship PCS - Ideal Elementary

Friendship PCS - Ideal Middle

Friendship PCS - Online

Friendship PCS - Southeast Elementary Academy

Friendship PCS - Southeast Middle Academy

Friendship PCS - Technology Preparatory High School Academy

Friendship PCS - Woodridge Elementary

Friendship PCS - Woodridge Middle

Garfield Elementary School

Garrison Elementary School

Girls Global Academy PCS

Global Citizens PCS

H.D. Cooke Elementary School

Hardy Middle School

Harmony DC PCS - School of Excellence

Hart Middle School

Hearst Elementary School

Hendley Elementary School

Houston Elementary School

Howard University Middle School of Mathematics and Science PCS

Hyde-Addison Elementary School

Ida B. Wells Middle School

IDEA PCS

Ingenuity Prep PCS

Inspired Teaching Demonstration PCS

J.O. Wilson Elementary School

Jackson-Reed High School

Janney Elementary School

Jefferson Middle School Academy

John Francis Education Campus (Formerly SWW @ Francis-Stevens)

John Lewis Elementary School

Johnson Middle School

Kelly Miller Middle School

Ketcham Elementary School

Key Elementary School

Kimball Elementary School

King Elementary School

 

 

KIPP DC - AIM Academy PCS

KIPP DC - Arts & Technology Academy PCS

KIPP DC - College Preparatory PCS

KIPP DC - Connect Academy PCS

KIPP DC - Discover Academy PCS

KIPP DC - Grow Academy PCS

KIPP DC - Heights Academy PCS

KIPP DC - Honor Academy PCS

KIPP DC - Inspire Academy PCS

KIPP DC - KEY Academy PCS

KIPP DC - Lead Academy PCS

KIPP DC - LEAP Academy PCS

KIPP DC - Legacy College Preparatory PCS

KIPP DC - Northeast Academy PCS

KIPP DC - Pride Academy PCS

KIPP DC - Promise Academy PCS

KIPP DC - Quest Academy PCS

KIPP DC - Spring Academy PCS

KIPP DC - Valor Academy PCS

KIPP DC - WILL Academy PCS

Kramer Middle School

Lafayette Elementary School

Langdon Elementary School

Langley Elementary School

LaSalle-Backus Elementary School

Latin American Montessori Bilingual

LEARN DC PCS

Leckie Education Campus

Lee Montessori PCS - Brookland

Lee Montessori PCS - East End

Lorraine H. Whitlock Elementary School

Ludlow-Taylor Elementary School

MacArthur High School

MacFarland Middle School

Malcolm X Elementary School @ Green

Mann Elementary School

Marie Reed Elementary School

Mary McLeod Bethune Day Academy PCS

Maury Elementary School

Maya Angelou PCS High School

McKinley Middle School

McKinley Technology High School

Meridian Public Charter School - Elementary School

Meridian Public Charter School - Middle School

Military Road Early Learning Center

Miner Elementary School

Monument Academy PCS

Moten Elementary School

Mundo Verde Bilingual PCS - Calle Ocho Campus

Mundo Verde Bilingual PCS - J.F. Cook Campus

Murch Elementary School

Nalle Elementary School

Noyes Elementary School

Oyster-Adams Bilingual School

Patterson Elementary School

Paul PCS - International High School

Paul PCS - Middle School

Payne Elementary School

Peabody Elementary School

Perry Street Preparatory PCS

Phelps Architecture, Construction, and Engineering High School

Plummer Elementary School

Powell Elementary School

Randle Highlands Elementary School

Raymond Elementary School

Richard Wright PCS for Journalism and Media Arts

Rocketship PCS - Infinity Community Prep

Rocketship PCS - Legacy Prep

Rocketship PCS - Rise Academy

Ron Brown College Preparatory High School

Roosevelt High School

Roots PCS

Ross Elementary School

Savoy Elementary School

School Without Walls High School

School-Within-School

Seaton Elementary School

SEED Public Charter School of Washington DC

Sela PCS

Shepherd Elementary School

Shining Stars Montessori Academy PCS

Shirley Chisholm Elementary School (Formerly Tyler ES)

Simon Elementary School

Smothers Elementary School

Social Justice PCS

Sousa Middle School

Stanton Elementary School

Statesmen College Preparatory Academy for Boys PCS

Stevens Early Learning Center

Stoddert Elementary School

Stuart-Hobson Middle School

Takoma Elementary School

The Children's Guild DC Public Charter School

The Sojourner Truth PCS

Thomas Elementary School

Thomson Elementary School

Thurgood Marshall Academy PCS

Truesdell Elementary School

Tubman Elementary School

Turner Elementary School

Two Rivers PCS at 4th Street

Two Rivers PCS at Young Elementary School

Two Rivers PCS Middle School

Van Ness Elementary School

Walker-Jones Education Campus

Washington Global Public Charter School

Washington Latin PCS - 2nd Street Middle School

Washington Latin PCS - 2nd Street Upper School

Washington Latin PCS - Cooper Campus Middle School

Washington Latin PCS - Cooper Campus Upper School

Washington Leadership Academy PCS

Washington Yu Ying PCS

Watkins Elementary School

Wheatley Education Campus

Whittier Elementary School

Woodson High School