Language Header

Participating schools

Leave blank for all. Otherwise, the first selected term will be the default instead of "Any".

Language Content

 

 

My School DC፣ ከዲሲፒኤስ (DCPS) እና ከአብዛኛዎቹ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤቶች ጋር በጋራ በመሆን፣ የዲሲ ብዙ ትምህርት ቤቶች አማራጮች ላይ ቤተሰቦች  እንዲያመለክቱ ቀላል ያደርግላቸዋል። 

 

      

 

መስተዋል ያለባቸው ቀናት (Key Dates)

 • ዲሴምበር 14፣ 2019፣   EdFEST - የዲስትሪክቱ አመታዊ የሕዝብ ትምህርት ቤት ትርዕይት
 • ዲሴምበር 16፣ 2019፣  የMy School DC ማመልከቻ ይጀምራል። ማመልከቻው የሚገኘው በድረገጽ ላይ ብቻ ነው። በእርስዎ ቋንቋ የማመልከቻ መመሪያዎቹን ለማውረድ እና ለማመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። 
 • ፌብሩዋሪ 3፣ 2020፣ የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን ለክፍል 9-12
 • ፌብሩዋሪ 4፣ 2020፣   ለክፍል 9-12 የድህረ-ሎትሪ ማመልከቻ ይጀመራል
 • ማርች 2፣ 2020፣ መዋእለህጻናት 3 – 8 ክፍል የማመልከቻ የጊዜ ገደብ የመጨረሻ ቀን 
 • ማርች 3፣ 2020፣ ድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ለሁሉም ክፍሎች ይጀምራል (ቅድመመዋእለ ህጻናት 3-12 ክፍል)
 • ማርች 27፣ 2020፣  የሎተሪ ውጤቶች ይለቀቃሉ
 • ጁን 15፣ 2020፣ ልጅዎ በሎተሪው አማካኝነት ከትምህርት ቤት ጋር ከተዛመደ ቦታ የሚቀበሉበት የመጨረሻ ቀን*

*COVID-19 አስመልክቶ በመላው ግዛት ባለ የህዝብ ጤና ምክሮች ምክንያት፣ የምዝገባው የመጨረሻ ቀን ወደ ሰኞ፣ ጁን 15፣2020 ከሰዓት 5 ተስተካክሏል። የትምህርት ቤቱን የምዝገባ እና የመኖርያ ማረጋገጫ ሂደቶችን ይተግብሩ።

 

 

My School DC የሚያስፈልገው ማን ነው? (Who needs My School DC?) 

የ My School DC ማመልከቻ የሚከተሉት ላይ ለመመዝገብ መጠቀም ያለብዎ ነጠላ፣ የድረገጽ ላይ የሚደረግ ማመልከቻ ነው:

 • PK3 ወይም PK4 መርሀግብር በማንኛውም የዲሲፒኤስ (DCPS) ትምህርት ቤቶች፣ የእርስዎን ከድንበር ውጪ ያለ ትምህርት ቤት እና ማንኛውም የዲሲፒኤስ (DCPS) ቅድመ እርምጃ መዋዕለ ሕፃናት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ*
 • ከወሰን ውጪ የሆኑ DCPSቤት (ቅድመ መ ዋእለ ህጻናት3-ክፍል 12)፣በከተማ አቀፍ ያሉት DCPS ጨምሮ።
 • DCPS መራጭ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወይም ፕሮግራም (ከ9-12 ክፍሎች)**
 • ተሳታፊ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤት (ቅድመ መዋእለ ህጻናት3-ክፍል 12)

 

ልጅዎ እንደዚህ የሚሆን ከሆነ ማመልከቻ ማስገባት አያስፈልጎትም፥ 

 • የአሁኑ ትምህርት ቤቱ ላይ የሚቀጥል ከሆነ (በድጋሚ ለመመዝገብ ትምህርት ቤትዎን ያግኙ)
 • የእሱ ወይም የእሷ ዲሲፒኤስ (DCPS) በድንበር ውስጥን ወይም መጋቢ ትምህርት ቤቶች (K–12) ላይ ከተሳተፈ***

 

*በተሳታፊ DCPS Early Action PK (በኧርሊ አክሽን ቅድመመዋእለ) ህጻናት ትምህርት ቤት በወሰን ውስጥ የሚኖሩ ተማሪዎች፣ የሚከተሉትን ሁለት ሁኔታዎች እስካሟሉ ድረስ በቅድመመዋእለ ህጻናት 3 ወይም ቅድመዋእለ ህጻናት 4 ውስጥ ቦታ ለማግኘት ዋስትና ይኖራቸዋል። (1) በMy School DC ሎተሪ አማካኝነት እስከ ማርች 2፣ 2020 ድረስ ማመልከቻ ካስገቡ እና (2) ከፍ ያለ ደረጃ ካመጡበት ትምህርት ቤት ጋር ካልተዛመዱ። ተማሪው Early Action PK (በኧርሊ አክሽን ቅድመመዋእለ) ትምህርት ቤት ጋር ከተዛመዱ፣ አነስተኛ ደረጃ ካገኙበት ትምህርት ቤት ጋር ተጠባባቂ ዝርዝር ውስጥ አይቀመጡም። ለ2020-21 የትምህርት አመት DCPS Early Action PK (ኧርሊ አክሽን ቅድመ መዋእለ ህጻናት) ትምህርት ቤቶች የሚከተሉት ናቸው፣  Aiton ES (አይተን ኢኤስ)፣ Browne ES (ብራውን ኢኤስ)፣ Bunker Hill ES (ባንከር ሂል ኢኤስ)፣ Burroughs ES (በረውስ)፣ Drew ES (ድሪው ኢኤስ)፣ King ES (ኪንግ ኢኤስ)፣ Langley ES (ላንግሊ ኢኤስ)፣ Miner ES (ማይነር ኢኤስ)፣ Moten ES (ሞተን ኢኤስ)፣ Noyes ES (ኖየስ ኢኤስ)፣ Stanton ES (ስታንተን ኢኤስ)፣ Takoma EC (ታኮማ ኢሲ)፣ Thomson ES (ቶምሰን ኢኤስ)፣ Truesdell ES (ትሩስዴል ኢሲ)፣ Turner ES (ተርነር ኢሲ)፣ Wheatley EC (ዊትሊ ኢሲ) . እርስዎ በእነዚህ ትምህርት ቤቶች በአንዱ በወሰን ውስጥ መሆንዎን ለማየት አድራሻዎን በSchoolFinder ውስጥ ያስገቡ። 

**DCPS በተለዩ  የመቀበያ መስፈርቶች እና የምርጫ መስፈርቶች መሰረት የተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ፕሮግራሞች አሉት። በእነዚህ ትምህርት ቤቶች ማንኛውም ሰው ማመልከት ይችላል፣ ነገር ግን የትምህርት ቤቱን መስፈርቶች ያሟሉ ተማሪዎች ብቻ ትምህርት ቤቱ ውስጥ ለመማር ብቁ ይሆናሉ። በአንድ ወይም በብዙ  የተመረጡ የDCPS ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ወይም ፕሮግራሞች የሚያመለክቱ ተማሪዎች በMy School DC ማማልከቻ ውስጥ ተጨማሪ ክፍል መሙላት አለባቸው። የትምህርት ቤቶቹም መስፈርት እዚህ ያውርዱ ወይም ለበለጠ መረጃ በMy School DC Hotline በ (202) 888-6336 ይደውሉ።

*** የወሰን ውስጥ ትምህርት ቤት የDCPS ትምህርት ቤት ሲሆን ተማሪው በቤት አድራሻው መሰረት ከመዋእለህጻናት እስከ 12 ክፍል ድረስ ሊማርበት መብት ያለው ትምህርት ቤት ነው። ተከታይ ትምህርት ቤት የDCPSትምህርትቤት ሲሆን ተማሪው አሁን ባለበት ትምህርት ቤት የመጨረሻውን ክፍል ካጠናቀቀ በኋላ ሊማርበት መብት ያለው ትምህርት ቤት ነው። ይህ ምደባ የሚከናወነው ተማሪው ከመጀመሪያ ደረጃ ወደ መሀከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ወይም ከመሀከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሚዘዋወርበት አመታት ብቻ ነው። ተማሪዎች በወሰናቸው ውስጥ ያሉ ወይም ተከታይ ትምህርትቤቶች ጋር ከመዋእለህጻናት-12 ክፍሎች ድረስ ለመማር በMy Shool DC አማካኝነት ማመልከት አያስፈልጋቸውም። እርስዎ የእርስዎን የወሰን ውስጥ እና ተከታዩን ትምህርት ቤቶች የSchool Finder በመጠቀም የቤት አድራሻዎን በማስገባት ሊለዩ  ይችላሉ። 

 

የMy School DC መደበኛ ሎተሪ (The My School DC common lottery) 

የMy School DC መደበኛ ሎተሪ ነጠላ የሆነ  በዕድል የሚገኝ ሎተሪ ሲሆን፣ ለአዲስ ተማሪዎች፣  በሁሉም ተካፋይ ትምህርት ቤቶች አመዳደብን የሚወስን ነው። የተማሪዎች ትምህርት ቤት አመዳደብ በየአንዳንዱ ትምህርት ቤት ባለው የክፍት ቦታ ቁጥር፤ ወንድም ወይም እህት ላላቸው፣ ለቤታቸው ያለውን ቅርበት እና ሌሎች የሎተሪውን ምርጫዎች፣ እንዴት እያንዳንዱ ተማሪ ትምህርት ቤቱን ወይም ቤቷን  የምርጫ ደረጃ እንደሚሰጥ፣ እና የእያንዳንዱ ተማሪ  በዕድል የሚገኝ የሎተሪ  ቁጥር የተመረኮዘ ይሆናል። (በMy  በከተማ አቀፍ የተመረጡ የዲሲ የሕዝብ ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች (DCPS) እና መርሀግብሮች ተማሪዎች ላይ ያተኮረ መስፈርትን ቀደምትነት ይሰጣል።

 

እንዴት ማመልከት ይቻላል? (How to Apply) 

ማመልከት ቀላል ነው። የትምህርት ቤት ፍለጋዎን እዚህላይ መጀመር ይችላሉ።  

እያንዳንዱ ተማሪ እስከ 12 ትምህርት ቤቶች ድረስ ማመልከት ይችላል። እያንዳንዱ የተማሪው ማመልከቻ ላይ፣ በጣም በወደዱት ቅደም ተከተል መሰረት ቤተሰብ ትምህርት ቤቶቹን ይዘረዝራል — የእነሱ 1ኛ ምርጫ፣ 2ኛ ምርጫ፣ 3ኛ ምርጫ እና እያለ ይቀጥላል። ቤተሰቦች ልጆቻቸው እንዲማሩበት የሚፈልጉትን ትምህርት ቤት ብቻ መምረጥ አለባቸው። ተማሪዎች ከአንድ ትምህርት በላይ አትዛመዱም እና ከተዛመዱት ወይም ከተመዘገቡበት ትምህርት ቤት በላይ የመረጡት ትምህርት ቤት ላይ መጠባበቂያ ዝርዝር ላይ ይገባሉ።

ለማመልከት ዝግጁ ናችሁ? የእርስዎን ማመልከቻ ለመጀመር እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ። በእርስዎ ቋንቋ እርዳታ ይፈልጋሉ? በእርስዎ ቋንቋ የተዘጋጀውን መመሪያ እዚህ ያውርዱ ወይም My School DC ስልክ መቀበያ ጋር በ (202) 888-6336 ይደውሉ። 

 

ለመመዝገብ (How to Enroll)

እርስዎ ከትምህርት ቤት ጋር የተዛመዱ በሎተሪ አማካኝነት ከሆነ፣ የተጠባባቂ ዝርዝር ጥያቄ ለመቀበል ከመረጡ፣ ወይም ድህረ-ሎተሪ ካመለከቱ እና ባመለከቱበት ትምህርት ቤት ውስጥ ቦታ ከተሰጦት፣ ለመመዝገብ ሶስት ደረጃዎችን ማክበር አለብዎ። ያስታውሱ፣ ወላጅ ወይም ህጋዊ ሞግዚት ሁሉንም የሚያስፈልጉ የመመዝገቢያ ሰነዶች ለትምህርት ቤት ማስገባት አለባቸው። የትምህርት ቤቱን የምዝገባ እና የመኖርያ ማረጋገጫ ሂደቶችን ይተግብሩ።

 1. የዲሲ የመኖሪያ ማረጋገጫ ቅጽ በመሙላት  እና በኮሎምብያ ዲስትሪክት መኖርዎን የሚያረጋግጡ  አስፈላጊ ሰነዶችን በመስጠት የዲሲ ነዋሪነትውን ያረጋግጡ። 
 2. የሚከተለውን My School DC ወንበር መቀበያ ቅጽያስገቡ
 3. በትምህርት ቤቱ የሚጠየቁ ማንኛውም ተጨማሪ ሰነዶች፣ የዘመነ ዪኒቨርሳል የጤና ምስክርወረቀት እና የአፍ ጤና ምርመራጨምሮ ያስገቡ

 

ከትምህርት ቤት ጋር በሎተሪ አማካኝነት የተዛመዱ ከሆነ፣ ልጅዎን በተለመደው የመመዝገቢያ የመጨረሻ ቀን ማስመዝገብ አለብዎ። ወላጅ ወይም ህጋዊ ሞግዚት ሁሉንም የሚያስፈልጉ የመመዝገቢያ ሰነዶች ለተዛመደው ትምህርት ቤት ማስገባት አለባቸው። በተዛመዱት ትምህርት ቤት መመዝገብ ከሌሎች ትምህርት ቤቶች የተጠባባቂ ዝርዝሮች ላይ አያስወጣዎትም። የትምህርት ቤቱን የምዝገባ እና የመኖርያ ማረጋገጫ ሂደቶችን ይተግብሩ። የ My School DC Hotline at (202) 888-6336 ጋር ይደውሉ።

 

በመጠባበቅ ላይ ላሉ አሠራሩ እንዴት ነው? (How do Waitlists Work?)

ልጅዎ በትምህርት ቤት የተጠባባቂ ዝርዝር ላይ ከሆነ፣ በቤተሰብዎ አካውንት ውስጥ በመግባት በማናቸውም ጊዜ የተጠባባቂ ዝርዝር ላይ ያሎትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ። በማንኛውም ትምህርት ቤት የተደረጉ የተጠባባቂ ዝርዝር ማሻሻያዎች ሲገቡ ወዲያው ማየት ይችላሉ።

አሠራሩ እንደሚከተለው ነው፤

 • ልጅዎ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ለመግባት የተጠባባቂነት መራዘም ዕድል ከተሰጠው፣ የልጅዎ የሎተሪ ደረጃ፣ "Waitlist Offer Extended (enrollment pending)" ላይ ይቀየራል። በMy School DC ማመልከቻዎ ላይ የኢሜል አድራሻ ሰጥተው ከሆነ በMy School DC ስለተሰጠዎት ዕድል በኢሜል ወዲያውኑ ይደርስዎታል። በተጨማሪም ትምህርት ቤቱ ስልክ ይደውልሎታል። የኢሚይል መልዕክቱ እና ትምህርት ቤቱ ዕድሉን ለመጠቀም የሚኖርዎትን ቀናቶች ይገልጹልዎታል።
 •  በተወሰነልዎት ቀን ለትምህርት ቤቱ መልስ ካልሰጡ ልጅዎን በትምህርት ቤት ማስገባት እንዳልፈለጉ በመገመት ትምህርት ቤቱ ልጅዎን ከዝርዝሩ ይሰርዘዋል።  በማብቂያው ቀን ልጅዎን ለማስመዝገብ ችግር ካለብዎት እባክዎን ለትምህርት ቤቱ በአስቸኳይ ይደውሉ።  
 •  በትምህርት ቤቱ የቀረበው የተጠባባቂ ዝርዝር ለመቀበል፣ ወላጅ ወይም ህጋዊ ሞግዚት የሚያስፈልገውን ሁሉንም የመመዝገቢያ ሰነዶች ለትምህርት ቤቱ ማስገባት አለባቸው። የምዝገባ እና የመኖርያ ማረጋገጫ ሂደቶቻቸውን ለማወቅ ትምህርት ቤቱን ያግኙ። አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በኋላ፣ ልጅዎ ከተመዘገበበት ትምህርት ቤት በታች ካሉት ሁሉም የተጠባባቂ ደረጃ ፣ እንዲሁም አሁን እሱ ወይም እሷ ከተመዘገቡበት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ይሰረዛሉ።    

 

ስለተጠባባቂ ዝርዝር ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በMy School DC መስመር በ(202) 888-6336 ይደውሉ።  

 

የሎተሪ ማመልከቻ ማብቂያ ቀኑ ላይ መድረስ አልቻሉም? (Missed the lottery application deadlines?)

የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ላይ አሁንም ቢሆን ማመልከት ይችላሉ! የሎተሪ ማመልከቻ የመጨረሻ የጊዜ ገደብ ያለፈባቸው ቤተሰቦች የMy School DC መተግበሪያን በመጠቀም ወደ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላሉ። ይህ ማመልከቻ ድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ተደርጎ ይቆጠራል። የMy School DC ድህረ-ሎተሪ የማመልከቻ ጊዜ የሚጀምረው ከ9-12 ክፍል አመልካቾች ፌብሩዋሪ 4፣ እና ለሁሉም ክፍሎች ደግሞ ማርች 3 ነው። ከማርች 27 በፊት፣ የሎተሪ ማመልከቻ ያላስገቡ አመልካቾች ብቻ ወደ ተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላሉ። ከማርች 27 ጀምሮ፣ ማን ማመልከት እንደሚችል ምንም ገደብ የለም። 

በድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ክፍለ ጊዜ ላይ ያመለከቱ አመልካቾች ማመልከቻውን ባስገቡበት ቅደም ተከተል መሰረት እና ከማመልከቻ ማብቂያ ቀን በፊት ካመለከቱት እና በሎተሪው ወቅት ተጠባባቂ ከነበሩ አመልካቾች ስር የትምህርት ቤት መጠባበቂያ ዝርዝር ታች ላይ ይታከላሉ። ይሄ ነገር በልዩ ሁኔታ ሊታይላቸው የሚችሉ ሰዎች እንደ በክልል ውስጥ፣ እህት ወንድም ወዘተ የመሳሰሉ የሎተሪ አማራጭ ያላቸው አመልካቾች ብቻ ናቸው። ለምሳሌ፣ በመጠባበቂያ ዝርዝር ላይ ያመለከቱበት ቀን መቼም ቢሆንም በክልል ውስጥ የመረጠ አመልካች ከክልል ውስጥ ካልመረጠ አመልካች ቅድሚያ ይሰጠዋል።

ማርች 27 ላይ፣ ሁሉም የድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ያስገቡ ተማሪዎች የተጠባባቂ ዝርዝር ደረጃቸውን በ My School DC የቤተሰብ አካውንት በመግባት መመልከት ይችላሉ። ማርች 27 ላይ ወይም ከዚያ በኋላ የድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ የሚያስገቡ ቤተሰቦች ካስገቡ በኋላ ወዲያውኑ በአካውንታቸው ላይ ደረጃቸውን ማየት ይችላሉ።

 

ጥያቄዎች? የ My School DC ማመልከቻ ማስገባት ላይ ድጋፍ ይፈልጋሉ? (Questions? Need assistance completing the My School DC application?)

My School DC ሆት ላይን መስመር በ 202-888-6336 ይደውሉ ወይም በ[email protected]
 ኢሜል ያድርጉልን። የ My School DC ተወካይ ከአስተርጓሚዎ ጋር በመሆን ሊረዳዎ ዝግጁ ነው። እርስዎን በደስታ ተቀብለን ለመርዳት እኛም ዝግጁ ነን። 

 

Language RightNav

My School DC ላይ የሚሳተፉ ትምህርት ቤቶች

Achievement Prep PCS – Wahler Place Elementary

Achievement Prep PCS – Wahler Place Middle

Aiton Elementary School

Amidon-Bowen Elementary School

Anacostia High School

AppleTree Early Learning PCS – Columbia Heights

AppleTree Early Learning PCS – Douglas Knoll (Southeast)

AppleTree Early Learning PCS – Lincoln Park

AppleTree Early Learning PCS – Oklahoma Ave

AppleTree Early Learning PCS – Parklands @THEARC

AppleTree Early Learning PCS – Southwest

Ballou High School

Bancroft Elementary School

Bard High School Early College DC (Bard DC)

Barnard Elementary School

BASIS DC PCS

Beers Elementary School

Benjamin Banneker High School

Boone Elementary School

Breakthrough Montessori PCS

Brent Elementary School

Bridges PCS

Brightwood Education Campus

Brookland Middle School

Browne Education Campus

Bruce-Monroe Elementary School @ Park View

Bunker Hill Elementary School

Burroughs Elementary School

Burrville Elementary School

C.W. Harris Elementary School

Capital City PCS – High School

Capital City PCS – Lower School

Capital City PCS – Middle School

Capital Village PCS

Capitol Hill Montessori

Cardozo Education Campus

Cedar Tree Academy PCS 

Center City PCS – Brightwood

Center City PCS – Capitol Hill

Center City PCS – Congress Heights

Center City PCS – Petworth

Center City PCS – Shaw

Center City PCS – Trinidad

Cesar Chavez PCS for Public Policy – Parkside High School

Cesar Chavez PCS for Public Policy – Parkside Middle School

Cleveland Elementary School

Columbia Heights Education Campus 6–8 (CHEC)

Columbia Heights Education Campus 9-12 (CHEC)

Coolidge High School

Creative Minds International PCS

DC Bilingual PCS

DC Prep PCS – Anacostia Elementary

DC Prep PCS – Anacostia Middle

DC Prep PCS – Benning Elementary

DC Prep PCS – Benning Middle

DC Prep PCS – Edgewood Elementary

DC Prep PCS – Edgewood Middle

DC Scholars PCS

Deal Middle School

Digital Pioneers Academy PCS

District of Columbia International School

Dorothy I. Height Elementary School

Drew Elementary School

Duke Ellington School of the Arts

Dunbar High School

E.L. Haynes PCS – Elementary School

E.L. Haynes PCS – High School

E.L. Haynes PCS – Middle School

Eagle Academy PCS – Congress Heights 

Eagle Academy PCS – Capitol Riverfront 

Early Childhood Academy PCS

Early College Academy at Coolidge High School

Eastern High School

Eaton Elementary School

Eliot-Hine Middle School

Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - Brookland

Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - East End

Excel Academy

Friendship PCS – Armstrong Elementary

Friendship PCS – Armstrong Middle

Friendship PCS – Blow-Pierce Elementary

Friendship PCS – Blow-Pierce Middle

Friendship PCS – Chamberlain Elementary

Friendship PCS – Chamberlain Middle

Friendship PCS – Collegiate Academy

Friendship PCS – Collegiate Online

Friendship PCS – Ideal Elementary

Friendship PCS – Ideal Middle

Friendship Online PCS

Friendship PCS – Southeast Elementary Academy

Friendship PCS – Southeast Middle Academy

Friendship PCS – Technology Preparatory High School Academy

Friendship PCS – Woodridge Elementary

Friendship PCS – Woodridge Middle

Garfield Elementary School

Garrison Elementary School

Girls Global Academy PCS

H.D. Cooke Elementary School

Hardy Middle School

Harmony DC PCS – School of Excellence 

Hart Middle School

Hearst Elementary School

Hendley Elementary School

Hope Community PCS – Lamond

Hope Community PCS – Tolson

Houston Elementary School

Howard University Middle School of Mathematics and Science PCS

Hyde-Addison Elementary School

I Dream PCS

Ida B. Wells Middle School

IDEA PCS

Ingenuity Prep PCS

Inspired Teaching Demonstration PCS

J.O. Wilson Elementary School

Janney Elementary School

Jefferson Middle School Academy

Johnson Middle School

Kelly Miller Middle School

Ketcham Elementary School

Key Elementary School

Kimball Elementary School

King Elementary School

KIPP DC – AIM Academy PCS

KIPP DC – Arts and Technology Academy PCS

KIPP DC – College Preparatory PCS

KIPP DC – Connect Academy PCS

KIPP DC – Discover Academy PCS

KIPP DC – Grow Academy PCS

KIPP DC – Heights Academy PCS

KIPP DC – Honor Academy PCS

KIPP DC – KEY Academy PCS

KIPP DC – Lead Academy PCS

KIPP DC – LEAP Academy PCS

KIPP DC – Northeast Academy PCS

KIPP DC – Promise Academy PCS

KIPP DC – Quest Academy PCS

KIPP DC – Somerset College Preparatory PCS

KIPP DC – Spring Academy PCS

KIPP DC – Valor Academy PCS

KIPP DC – WILL Academy PCS

Kramer Middle School

Lafayette Elementary School

Langdon Elementary School

Langley Elementary School

LaSalle-Backus Education Campus

Latin American Montessori Bilingual

Leckie Elementary School

Lee Montessori PCS – East End

Lee Montessori PCS – Brookland

Ludlow-Taylor Elementary School

MacFarland Middle Schoo

Malcolm X Elementary School @ Green

Mann Elementary School

Marie Reed Elementary School

Mary McLeod Bethune Day Academy PCS

Maury Elementary School

McKinley Middle School

McKinley Technology High School

Meridian Public Charter School – Elementary School

Meridian Public Charter School – Middle School

Miner Elementary School

Monument Academy PCS

Moten Elementary School

Mundo Verde Bilingual PCS – Calle Ocho Campus

Mundo Verde Bilingual PCS – J.F. Cook Campus

Murch Elementary School

Nalle Elementary School

Noyes Elementary School

Oyster-Adams Bilingual School

Patterson Elementary School

Paul Public Charter School – International High School

Paul Public Charter School – Middle School

Payne Elementary School

Peabody Elementary School

Perry Street Preparatory PCS

Phelps Architecture, Construction, and Engineering High School

Plummer Elementary School

Powell Elementary School

Randle Highlands Elementary School

Raymond Elementary School

Richard Wright PCS for Journalism and Media Arts

Rocketship Fort Totten PCS

Rocketship Legacy Prep PCS

Rocketship Rise Academy PCS

Ron Brown College Preparatory High School

Roosevelt High School

Roots PCS  

Ross Elementary School

Savoy Elementary School

School Without Walls @ Francis-Stevens

School Without Walls High School

School-Within-School

Seaton Elementary School

SEED Public Charter School of Washington, DC  

Sela PCS

Shepherd Elementary School

Shining Stars Montessori Academy PCS

Simon Elementary School

Smothers Elementary School

Social Justice PCS

Sousa Middle School

Stanton Elementary School

Statesmen College Preparatory Academy for Boys PCS

Stevens Early Learning Center

Stoddert Elementary School

Stuart-Hobson Middle School

Takoma Education Campus

The Children's Guild DC Public Charter School

The Sojourner Truth School PCS

Thomas Elementary School

Thomson Elementary School

Thurgood Marshall Academy PCS

Truesdell Elementary School

Tubman Elementary School

Turner Elementary School

Two Rivers PCS at 4th Street

Two Rivers PCS at Young

Tyler Elementary School

Van Ness Elementary School

Walker-Jones Education Campus

Washington Global Public Charter School

Washington Latin PCS – Middle School

Washington Latin PCS – Upper School

Washington Leadership Academy PCS

Washington Yu Ying PCS

Watkins Elementary School

West Elementary School

Wheatley Education Campus

Whittier Education Campus

Wilson High School

Woodson High School