Interested in receiving updates from My School DC on key deadlines, events, and lottery information? Sign up to receive alerts by text, email, or both. Please provide the email address and/or mobile phone number where you would like to receive alerts.
You will receive no more than four texts per month. Message and data rates may apply. You can unsubscribe at any time by replying STOP. Privacy policy
* የልጅዎን ቦታ ለመቀበል፣ ልጅዎን በአካል ማስመዝገብ አለብዎት፣ ትምህርት ቤቱ ጋር፣ እና የሚከተሉትን ማቅረብ አለብዎ፣ የMy School DC የቦታ መቀበያ ቅጽ፣ ማንኛውም በትምህርት ቤቱ የሚጠየቅ ተጨማሪ ማስረጃ፣ አስፈላጊውን የጤና ቅጾችን ጨምሮ፣ እና የDC ኗሪ መሆንዎን ትምህርት ቤት በመምጣት፣ በአካል ማረጋገጥ። ስለምዘግባ መስፈርቶች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ የ My School DC Hotline at (202) 888-6336 ጋር ይደውሉ።
የ My School DC ማመልከቻ የሚከተሉት ላይ ለመመዝገብ መጠቀም ያለብዎ ነጠላ፣ የድረገጽ ላይ የሚደረግ ማመልከቻ ነው:
ልጅዎ እንደዚህ የሚሆን ከሆነ ማመልከቻ ማስገባት አያስፈልጎትም፥
*በተሳታፊ DCPS Early Action PK (በኧርሊ አክሽን ቅድመመዋእለ) ህጻናት ትምህርት ቤት በወሰን ውስጥ የሚኖሩ ተማሪዎች፣ የሚከተሉትን ሁለት ሁኔታዎች እስካሟሉ ድረስ በቅድመመዋእለ ህጻናት 3 ወይም ቅድመዋእለ ህጻናት 4 ውስጥ ቦታ ለማግኘት ዋስትና ይኖራቸዋል። (1) በMy School DC ሎተሪ አማካኝነት እስከ ማርች 2፣ 2020 ድረስ ማመልከቻ ካስገቡ እና (2) ከፍ ያለ ደረጃ ካመጡበት ትምህርት ቤት ጋር ካልተዛመዱ። ተማሪው Early Action PK (በኧርሊ አክሽን ቅድመመዋእለ) ትምህርት ቤት ጋር ከተዛመዱ፣ አነስተኛ ደረጃ ካገኙበት ትምህርት ቤት ጋር ተጠባባቂ ዝርዝር ውስጥ አይቀመጡም። ለ2020-21 የትምህርት አመት DCPS Early Action PK (ኧርሊ አክሽን ቅድመ መዋእለ ህጻናት) ትምህርት ቤቶች የሚከተሉት ናቸው፣ Aiton ES (አይተን ኢኤስ)፣ Browne ES (ብራውን ኢኤስ)፣ Bunker Hill ES (ባንከር ሂል ኢኤስ)፣ Burroughs ES (በረውስ)፣ Drew ES (ድሪው ኢኤስ)፣ King ES (ኪንግ ኢኤስ)፣ Langley ES (ላንግሊ ኢኤስ)፣ Miner ES (ማይነር ኢኤስ)፣ Moten ES (ሞተን ኢኤስ)፣ Noyes ES (ኖየስ ኢኤስ)፣ Stanton ES (ስታንተን ኢኤስ)፣ Takoma EC (ታኮማ ኢሲ)፣ Thomson ES (ቶምሰን ኢኤስ)፣ Truesdell ES (ትሩስዴል ኢሲ)፣ Turner ES (ተርነር ኢሲ)፣ Wheatley EC (ዊትሊ ኢሲ) . እርስዎ በእነዚህ ትምህርት ቤቶች በአንዱ በወሰን ውስጥ መሆንዎን ለማየት አድራሻዎን በSchoolFinder ውስጥ ያስገቡ።
**DCPS በተለዩ የመቀበያ መስፈርቶች እና የምርጫ መስፈርቶች መሰረት የተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ፕሮግራሞች አሉት። በእነዚህ ትምህርት ቤቶች ማንኛውም ሰው ማመልከት ይችላል፣ ነገር ግን የትምህርት ቤቱን መስፈርቶች ያሟሉ ተማሪዎች ብቻ ትምህርት ቤቱ ውስጥ ለመማር ብቁ ይሆናሉ። በአንድ ወይም በብዙ የተመረጡ የDCPS ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ወይም ፕሮግራሞች የሚያመለክቱ ተማሪዎች በMy School DC ማማልከቻ ውስጥ ተጨማሪ ክፍል መሙላት አለባቸው። የትምህርት ቤቶቹም መስፈርት እዚህ ያውርዱ ወይም ለበለጠ መረጃ በMy School DC Hotline በ (202) 888-6336 ይደውሉ።
*** የወሰን ውስጥ ትምህርት ቤት የDCPS ትምህርት ቤት ሲሆን ተማሪው በቤት አድራሻው መሰረት ከመዋእለህጻናት እስከ 12 ክፍል ድረስ ሊማርበት መብት ያለው ትምህርት ቤት ነው። ተከታይ ትምህርት ቤት የDCPSትምህርትቤት ሲሆን ተማሪው አሁን ባለበት ትምህርት ቤት የመጨረሻውን ክፍል ካጠናቀቀ በኋላ ሊማርበት መብት ያለው ትምህርት ቤት ነው። ይህ ምደባ የሚከናወነው ተማሪው ከመጀመሪያ ደረጃ ወደ መሀከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ወይም ከመሀከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሚዘዋወርበት አመታት ብቻ ነው። ተማሪዎች በወሰናቸው ውስጥ ያሉ ወይም ተከታይ ትምህርትቤቶች ጋር ከመዋእለህጻናት-12 ክፍሎች ድረስ ለመማር በMy Shool DC አማካኝነት ማመልከት አያስፈልጋቸውም። እርስዎ የእርስዎን የወሰን ውስጥ እና ተከታዩን ትምህርት ቤቶች የSchool Finder በመጠቀም የቤት አድራሻዎን በማስገባት ሊለዩ ይችላሉ።
የMy School DC መደበኛ ሎተሪ ነጠላ የሆነ በዕድል የሚገኝ ሎተሪ ሲሆን፣ ለአዲስ ተማሪዎች፣ በሁሉም ተካፋይ ትምህርት ቤቶች አመዳደብን የሚወስን ነው። የተማሪዎች ትምህርት ቤት አመዳደብ በየአንዳንዱ ትምህርት ቤት ባለው የክፍት ቦታ ቁጥር፤ ወንድም ወይም እህት ላላቸው፣ ለቤታቸው ያለውን ቅርበት እና ሌሎች የሎተሪውን ምርጫዎች፣ እንዴት እያንዳንዱ ተማሪ ትምህርት ቤቱን ወይም ቤቷን የምርጫ ደረጃ እንደሚሰጥ፣ እና የእያንዳንዱ ተማሪ በዕድል የሚገኝ የሎተሪ ቁጥር የተመረኮዘ ይሆናል። (በMy በከተማ አቀፍ የተመረጡ የዲሲ የሕዝብ ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች (DCPS) እና መርሀግብሮች ተማሪዎች ላይ ያተኮረ መስፈርትን ቀደምትነት ይሰጣል።
ማመልከት ቀላል ነው። የትምህርት ቤት ፍለጋዎን እዚህላይ መጀመር ይችላሉ።
እያንዳንዱ ተማሪ እስከ 12 ትምህርት ቤቶች ድረስ ማመልከት ይችላል። እያንዳንዱ የተማሪው ማመልከቻ ላይ፣ በጣም በወደዱት ቅደም ተከተል መሰረት ቤተሰብ ትምህርት ቤቶቹን ይዘረዝራል — የእነሱ 1ኛ ምርጫ፣ 2ኛ ምርጫ፣ 3ኛ ምርጫ እና እያለ ይቀጥላል። ቤተሰቦች ልጆቻቸው እንዲማሩበት የሚፈልጉትን ትምህርት ቤት ብቻ መምረጥ አለባቸው። ተማሪዎች ከአንድ ትምህርት በላይ አትዛመዱም እና ከተዛመዱት ወይም ከተመዘገቡበት ትምህርት ቤት በላይ የመረጡት ትምህርት ቤት ላይ መጠባበቂያ ዝርዝር ላይ ይገባሉ።
ለማመልከት ዝግጁ ናችሁ? የእርስዎን ማመልከቻ ለመጀመር እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ። በእርስዎ ቋንቋ እርዳታ ይፈልጋሉ? በእርስዎ ቋንቋ የተዘጋጀውን መመሪያ እዚህ ያውርዱ ወይም My School DC ስልክ መቀበያ ጋር በ (202) 888-6336 ይደውሉ።
እርስዎ ከትምህርት ቤት ጋር የተዛመዱ በሎተሪ አማካኝነት ከሆነ፣ የተጠባባቂ ዝርዝር ጥያቄ ለመቀበል ከመረጡ፣ ወይም ድህረ-ሎተሪ ካመለከቱ እና ባመለከቱበት ትምህርት ቤት ውስጥ ቦታ ከተሰጦት፣ ለመመዝገብ ሶስት ደረጃዎችን ማክበር አለብዎ። ያስታውሱ፣ ወላጅ ወይም ህጋዊ ሞግዚት ልጁን በአካል፣ትምህርት ቤት ማስመዝገብ አለባቸው።
እርስዎ ከትምህርት ቤት ጋር የተዛመዱ በሎተሪ አማካኝነት ከሆነ፣ በዚያ ትምህርት ቤት ውስጥ ለመመዝገብ እስከ ሜይ 1፣2020 ድረስ አሎት። በተዛመዱት ትምህርት ቤት መመዝገብ ከሌሎች ትምህርት ቤቶች የተጠባባቂ ዝርዝሮች ላይ አያስወጣዎትም። ስለምዘግባ መስፈርቶች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ የ My School DC Hotline at (202) 888-6336 ጋር ይደውሉ።
ልጅዎ በትምህርት ቤት የተጠባባቂ ዝርዝር ላይ ከሆነ፣ በቤተሰብዎ አካውንት ውስጥ በመግባት በማናቸውም ጊዜ የተጠባባቂ ዝርዝር ላይ ያሎትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ። በማንኛውም ትምህርት ቤት የተደረጉ የተጠባባቂ ዝርዝር ማሻሻያዎች ሲገቡ ወዲያው ማየት ይችላሉ።
ስለተጠባባቂ ዝርዝር ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በMy School DC መስመር በ(202) 888-6336 ይደውሉ።
የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ላይ አሁንም ቢሆን ማመልከት ይችላሉ! የሎተሪ ማመልከቻ የመጨረሻ የጊዜ ገደብ ያለፈባቸው ቤተሰቦች የMy School DC መተግበሪያን በመጠቀም ወደ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላሉ። ይህ ማመልከቻ ድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ተደርጎ ይቆጠራል። የMy School DC ድህረ-ሎተሪ የማመልከቻ ጊዜ የሚጀምረው ከ9-12 ክፍል አመልካቾች ፌብሩዋሪ 4፣ እና ለሁሉም ክፍሎች ደግሞ ማርች 3 ነው። ከማርች 27 በፊት፣ የሎተሪ ማመልከቻ ያላስገቡ አመልካቾች ብቻ ወደ ተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ማመልከት ይችላሉ። ከማርች 27 ጀምሮ፣ ማን ማመልከት እንደሚችል ምንም ገደብ የለም።
በድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ክፍለ ጊዜ ላይ ያመለከቱ አመልካቾች ማመልከቻውን ባስገቡበት ቅደም ተከተል መሰረት እና ከማመልከቻ ማብቂያ ቀን በፊት ካመለከቱት እና በሎተሪው ወቅት ተጠባባቂ ከነበሩ አመልካቾች ስር የትምህርት ቤት መጠባበቂያ ዝርዝር ታች ላይ ይታከላሉ። ይሄ ነገር በልዩ ሁኔታ ሊታይላቸው የሚችሉ ሰዎች እንደ በክልል ውስጥ፣ እህት ወንድም ወዘተ የመሳሰሉ የሎተሪ አማራጭ ያላቸው አመልካቾች ብቻ ናቸው። ለምሳሌ፣ በመጠባበቂያ ዝርዝር ላይ ያመለከቱበት ቀን መቼም ቢሆንም በክልል ውስጥ የመረጠ አመልካች ከክልል ውስጥ ካልመረጠ አመልካች ቅድሚያ ይሰጠዋል።
ማርች 27 ላይ፣ ሁሉም የድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ ያስገቡ ተማሪዎች የተጠባባቂ ዝርዝር ደረጃቸውን በ My School DC የቤተሰብ አካውንት በመግባት መመልከት ይችላሉ። ማርች 27 ላይ ወይም ከዚያ በኋላ የድህረ-ሎተሪ ማመልከቻ የሚያስገቡ ቤተሰቦች ካስገቡ በኋላ ወዲያውኑ በአካውንታቸው ላይ ደረጃቸውን ማየት ይችላሉ።
Achievement Prep PCS – Wahler Place Elementary
Achievement Prep PCS – Wahler Place Middle
Amidon-Bowen Elementary School
AppleTree Early Learning PCS – Columbia Heights
AppleTree Early Learning PCS – Douglas Knoll (Southeast)
AppleTree Early Learning PCS – Lincoln Park
AppleTree Early Learning PCS – Oklahoma Ave
AppleTree Early Learning PCS – Parklands @THEARC
AppleTree Early Learning PCS – Southwest
Bard High School Early College DC (Bard DC)
Bruce-Monroe Elementary School @ Park View
Capital City PCS – High School
Capital City PCS – Lower School
Capital City PCS – Middle School
Center City PCS – Capitol Hill
Center City PCS – Congress Heights
Cesar Chavez PCS for Public Policy – Parkside High School
Cesar Chavez PCS for Public Policy – Parkside Middle School
Columbia Heights Education Campus 6–8 (CHEC)
Columbia Heights Education Campus 9-12 (CHEC)
Creative Minds International PCS
DC Prep PCS – Anacostia Elementary
DC Prep PCS – Anacostia Middle
DC Prep PCS – Benning Elementary
DC Prep PCS – Edgewood Elementary
District of Columbia International School
Dorothy I. Height Elementary School
Duke Ellington School of the Arts
E.L. Haynes PCS – Elementary School
E.L. Haynes PCS – Middle School
Eagle Academy PCS – Congress Heights
Early College Academy at Coolidge High School
Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - Brookland
Elsie Whitlow Stokes Community Freedom PCS - East End
Friendship PCS – Armstrong Elementary
Friendship PCS – Armstrong Middle
Friendship PCS – Blow-Pierce Elementary
Friendship PCS – Blow-Pierce Middle
Friendship PCS – Chamberlain Elementary
Friendship PCS – Chamberlain Middle
Friendship PCS – Collegiate Academy
Friendship PCS – Collegiate Online
Friendship PCS – Ideal Elementary
Friendship PCS – Southeast Elementary Academy
Friendship PCS – Southeast Middle Academy
Friendship PCS – Technology Preparatory High School Academy
Friendship PCS – Woodridge Elementary
Friendship PCS – Woodridge Middle
Harmony DC PCS – School of Excellence
Howard University Middle School of Mathematics and Science PCS
Inspired Teaching Demonstration PCS
Jefferson Middle School Academy
KIPP DC – Arts and Technology Academy PCS
KIPP DC – College Preparatory PCS
KIPP DC – Discover Academy PCS
KIPP DC – Northeast Academy PCS
KIPP DC – Somerset College Preparatory PCS
LaSalle-Backus Education Campus
Latin American Montessori Bilingual
Lee Montessori PCS – Brookland
Ludlow-Taylor Elementary School
Malcolm X Elementary School @ Green
Mary McLeod Bethune Day Academy PCS
McKinley Technology High School
Meridian Public Charter School – Elementary School
Meridian Public Charter School – Middle School
Mundo Verde Bilingual PCS – Calle Ocho Campus
Mundo Verde Bilingual PCS – J.F. Cook Campus
Paul Public Charter School – International High School
Paul Public Charter School – Middle School
Phelps Architecture, Construction, and Engineering High School
Randle Highlands Elementary School
Richard Wright PCS for Journalism and Media Arts
Ron Brown College Preparatory High School
School Without Walls @ Francis-Stevens
School Without Walls High School
SEED Public Charter School of Washington, DC
Shining Stars Montessori Academy PCS
Statesmen College Preparatory Academy for Boys PCS
The Children's Guild DC Public Charter School
The Sojourner Truth School PCS
Washington Global Public Charter School
Washington Latin PCS – Middle School
Washington Latin PCS – Upper School